በአማራና በኦሮሚያ ክልሎች በኢንቨስትመንቶች ላይ የደረሱ ውድመቶችን የሚያጣራ ቡድን ሊላክ ነው
በአማራና በኦሮሚያ ክልሎች በተቀሰቀሱ ተቃውሞዎች ሳቢያ በሙሉና በከፊል ውድመት የደረሰባቸውን ኢንቨስትመንቶችና ተያያዥ ንብረቶች የሚያጠና ቡድን፣ በጥቂት ቀናት ውስጥ ወደ ክልሎቹ እንደሚያሰማራ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር በበኩሉ በሁለቱ ክልሎች ተከስቶ የነበረው...
View Articleበኢሬቻ በዓል ላይ በተነሳው ተቃውሞ በርካቶች ሞቱ
ዛሬ መስከረም 22 ቀን 2009 ዓ.ም. በሚከበረው የኢሬቻ በዓል ላይ በተነሳው ተቃውሞ በርካታ ሰዎች ሞቱ፡፡ በዓሉ የሚከበርባት የቢሾፍቱ ከተማም ከፍተኛ ውጥረት ውስጥ ናት፡፡በዓሉ ላይ ተቃውሞ በመነሳቱ ሳቢያ የክልሉ አድማ በታች ሕዝቡ ላይ የአስለቃሽ ጭስ የተኮሰ ሲሆን፣ ጭሱን ለመሸሽ የሞከሩ በርካታ ሰዎች ገደል...
View Articleየሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ መንግሥትና ሕዝቡ ተግባብተው ችግሮችን እንዲፈቱ ጠየቀ
የሰባት ሃይማኖት ተቋማት ኅብረት የሆነው የኢትዮጵያ የሃይማኖት ጉባዔ መንግሥትና ሕዝብ ተግባብተው ችግሮችን እንዲፈቱ ጠየቀ፡፡ ጉባዔው እሑድ መስከረም 22 ቀን 2009 ዓ.ም. በኦሮሚያ ክልል ቢሾፍቱ ከተማ ሆራ ሐይቅ ዳርቻ ላይ በሚከበረው የኢሬቻ በዓል ላይ ሕይወታቸውን ላጡ ወገኖች የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን...
View Articleየአዲስ አበባ ተፈናቃይ አርሶ አደሮች መንግሥት እንዲያነጋግራቸው ጠየቁ
- አዲስ የመልሶ መቋቋሚያ ዕቅድ አቅርበዋልበልማት ምክንያት የተፈናቀሉ የአዲስ አበባ ከተማ አርሶ አደሮች ያቋቋሙት ኮሚቴ መንግሥት እንዲያነጋግረው ጠየቀ፡፡የተፈናቀሉት አርሶ አደሮች ኮሚቴ ምክትል ሰብሳቢ አቶ ተስፉ ረጋሳ ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ መንግሥት ተፈናቃይ አርሶ አደሮችን ዳግም ለማቋቋም ዕቅድ ቢያወጣም፣ ወደ...
View Articleወደ ሕዋ ሳተላይት ለማምጠቅ ጥናት መጀመሩ ተገለጸ
- በሕዋየሳተላይት ማስቀጫ ቦታ ለማግኘት የቀረበው ጥያቄ ከጄኔቭ መልስ ይጠብቃል ተብሏልኢትዮጵያ ወደ ሕዋ የራሷን ሳተላይት ለማምጠቅ ጥናት እያካሄደች እንደምትገኝና ቴክኖሎጂው ካላቸው ኩባንያዎች ጋር በጋራ እየሠራች መሆኗን አስታወቀች፡፡በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የፋይናንስና ኢኮኖሚ ክላስተር አስተባባሪና...
View Articleየሰማያዊ ፓርቲ ኦዲትና ምርመራ ኮሚሽን የፓርቲውን ሊቀመንበር ከኃላፊነታቸው ማገዱን ገለጸ
‹‹ኮሚሽኑ የማገድ ሥልጣን የለውም›› የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበርየሰማያዊ ፓርቲ ኦዲትና ምርመራ ኮሚሽን የፓርቲውን ሊቀመንበር አቶ ይልቃል ጌትነት (ኢንጂነር) እስከ መስከረም 28 ቀን 2009 ዓ.ም. ድረስ ፓርቲውን ወክለው ምንም ዓይነት ሥራም ሆነ እንቅስቃሴ እንዳያደርጉ፣ ከመስከረም 20 ቀን 2009 ዓ.ም. ጀምሮ...
View Articleበኦሮሚያ የሚንቀሳቀሱ አራት ተቃዋሚ ፓርቲዎች ኦሕዴድ ሥልጣን እንዲለቅ ጠየቁ
- የሟቾች ቁጥር ከ600 በላይ ነው አሉ- ኦፌኮ የደረሰውን ዕልቂት የሚያጣራ ኮሚሽን እንዲቋቋም ጠየቀበኦሮሚያ ክልል የሚንቀሳቀሱ አራት ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች በጋራ ባወጡት መግለጫ የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል ገዥ ፓርቲ [ኦሕዴድ] ሥልጣን እንዲለቅ ጠየቁ፡፡የኦሮሞ አቦ ነፃነት ግንባር (ኦአነግ)፣ የኦሮሞ ነፃነት...
View Articleከቀብር መልስ በተቀሰቀሰ ተቃውሞ ስድስት ከባድ ተሽከርካሪዎች ተቃጠሉ
- የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ምንም የፀጥታ ሥጋት የለም አለበኢሬቻ ክብረ በዓል ወቅት ሕይወታቸው ያለፈ የሁለት ሰዎች የቀብር ሥነ ሥርዓት በዓለም ገና አካባቢ ከተፈጸመ በኋላ በተነሳ ተቃውሞ፣ ሜታ አቦ ቢራ ፋብሪካ ቢራ ለመጫን የሄዱ አምስት የወኪል አከፋፋይ ተሽከርካሪዎችና ንብረትነቱ የሚድሮክ ደርባ የሆነ ከባድ...
View Articleበኢሬቻ ክብረ በዓል በደረሰው የዜጎች ሕልፈት ሳቢያ በኦሮሚያ ከተሞች ተቃውሞ አገርሽቷል
በየዓመቱ መስከረም ወር የኦሮሞ ተወላጆች ፈጣሪያቸውን የሚያመሰግኑበት የኢሬቻ ክብረ በዓል ሥርዓት ላይ፣ በርካቶች መሞታቸውን በመቃወም በተለያዩ የኦሮሚያ አካባቢዎች ተቃውሞ ተቀሰቀሰ፡፡ይህ ክስተትም ጋብ ብሎ የነበረውን የኦሮሞ ክልል ተቃውሞ ዳግም እንዲያገረሽ እያደረገው መሆኑን፣ በአዲስ አበባ ዙሪያና በሌሎች ትልልቅ...
View Articleበኢሬቻ ክብረ በዓል ለደረሰው የንፁኃን ዜጎች ሕልፈት ተጠያቂው ማነው?
በቢሾፍቱ ከተማ በሆራ ሐይቅ ሊካሄድ የነበረው የኢሬቻ በዓል ቀን በበርካቶች በመንግሥት ላይ ተቃውሞአቸውን ሲገልጹ ነበር ዝርዝሩን ለመመልከት እዚህ ላይ ይጫኑ:: ዜናStandard (Image)
View Articleየአዲስ አበባ ጂቡቲ የባቡር መሠረተ ልማትን ማኅበረሰቡ እንዲጠብቀው የጂቡቲው ፕሬዚዳንት አደራ አሉ
ባለፈው ረቡዕ መስከረም 25 ቀን 2009 ዓ.ም. በይፋ የተመረቀውን የአዲስ አበባ ጂቡቲ ዘመናዊ የባቡር መሠረተ ልማት የሁለቱ አገር ሕዝቦች ንብረት መሆኑን በመጥቀስ፣ የሁለቱም አገር ሕዝቦችና ማኅበረሰቦች ከጉዳት እንዲጠብቁት የጂቡቲ ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጉሌ ጥሪ አቀረቡ፡፡ይፋዊ የምርቃት ሥነ ሥርዓቱ የተካሄደው...
View Articleበድሬዳዋ ነዳጅ ማደያ አጠገብ የተቀሰቀሰ እሳት የከፋ ጉዳት ሳያደርስ በቁጥጥር ሥር ዋለ
በድሬዳዋ ከተማ ዲፖ ተብሎ በሚጠራ አካባቢ ከነዳጅ ማደያ አቅራቢያ የተነሳ እሳት በነዋሪዎች ከፍተኛ ድንጋጤ ቢፈጥርም፣ የነዳጅ ማደያውን ሳያቃጥል በቁጥጥር ሥር ዋለ፡፡ሪፖርተር ከከተማዋ ፖሊስ ባገኘው መረጃ እሳቱ ረቡዕ መስከረም 25 ቀን 2009 ዓ.ም. ከምሽቱ 1፡30 ሰዓት ከማደያው ጋር ተያይዞ በተገነባው መጋዘን...
View Articleብርጋዴየር ጄኔራል ለገሠ ተፈራ
‹‹በራሪው የኅብረተሰብአዊት ኢትዮጵያ ጀግና››በቀድሞው የኢትዮጵያ መንግሥት (1967-1983) ዘመን ሶማሊያ ኢትዮጵያን በወረረችበት (1969-1970) ወቅት በተዋጊ ጄት አብራሪነት ወደር የሌለው ጀግንነት በመፈጸማቸው፣ ‹‹የኅብረተሰብአዊት ኢትዮጵያ ጀግና ሜዳይ›› ተሸላሚ የነበሩት ብርጋዲየር ጄኔራል ለገሠ ተፈራ...
View Articleከኢሬቻ አደጋ ጋር በተያያዘ የታሰሩት ጦማሪና ጓደኞቹ በዋስ ተፈቱ
መስከረም 22 ቀን 2009 ዓ.ም. ኢሬቻ በዓል ለማክበር ተገኝተው ሕይወታቸውን ያጡ ዜጎችን በሚመለከት ኃላፊነቱን መንግሥት መውሰድ አለበት በማለት ሲከራከሩ የነበሩት አንድ ጦማሪና ሁለት ጓደኞቹ፣ ወንጀል በመፈጸም ተጠርጥረው ከታሰሩ በኋላ ዓርብ መስከረም 27 ቀን 2009 ዓ.ም. በዋስ እንዲለቀቁ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ...
View Articleኢንጂነር ኃይሉ ሻውል (1928 – 2009)
ከሩብ ምዕተ ዓመት ወዲህ በኢትዮጵያ ፖለቲካ መድረክ በተለይም በተቃውሞው ጎራ ግንባር ቀደም መሪዎች ከነበሩት አንዱ የነበሩት ኢንጂነር ኃይሉ ሻውል አረፉ፡፡የመላው አማራ ሕዝብ ድርጅት (መአሕድ) ምክትል ሊቀመንበርና የውጭ ግንኙነት ኃላፊ፣ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) መሥራችና ሊቀመንበር፣ እንዲሁም...
View Articleየአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የፀጥታ ቁጥጥሩን አጠናክሬያለሁ አለ
- ቁጥራቸው ባልታወቀ ግለሰቦች ላይ ምርመራ እያካሄደ ነውበአዲስ አበባ ዙሪያ በሚገኙ የኦሮሚያ ከተሞች ተቃውሞ ከተቀሰቀሰ በኋላ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በከተማዋ ሊከሰት የሚችል ተቃውሞን ለመቆጣጠር፣ የፀጥታ ሥራውን ከመደበኛው አሠራር በተጠናከረ መንገድ እያከናወነ መሆኑን ገለጸ፡፡ የኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነት...
View Articleየሰላም ግብረ ኃይል በማቋቋም ብሔራዊ መግባባት እንዲፈጠር ለመንግሥት ጥያቄ ቀረበ
መንግሥት በአገራቸው ጉዳይ ያገባናል ከሚሉ ወገኖች ጋር በመነጋገር የሕዝቡን ብሶትና ጥያቄ በአግባቡ በማዳመጥ ምላሽ እንዲሰጥና የሰላም ግብረ ኃይል በማቋቋም ብሔራዊ መግባባት እንዲፈጠር ተጠየቀ፡፡ከተለያዩ ክልሎች የተውጣጡ የሃይማኖት አባቶች፣ የአገር ሽማግሌዎች፣ ምሁራንና የንግዱ ማኅበረሰብ የሚሳተፉበት የሰላም ግብረ...
View Articleየእስራኤሉ ኩባንያ የፖታሽ ፕሮጀክቱን አቋረጠ
- ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን 55 ሚሊዮን ዶላር ታክስ ጠይቆታልእስራኤል ኬሚካልስ የተሰኘው የእስራኤል ኩባንያ በአፋር ክልል ዳሎል አካባቢ ጀምሮ የነበረውን የፖታሽ ማዕድን ልማት ኢንቨስትመንት ለማቋረጥ መወሰኑን አስታወቀ፡፡ኩባንያው ሐሙስ መስከረም 26 ቀን 2009 ዓ.ም. ባወጣው መግለጫ በኢትዮጵያ ያለው የፖታሽ...
View Articleበሳምንት ውስጥ በኦሮሚያ ክልል ከ130 በላይ ኩባንያዎች ወደሙ
ካለፈው ሳምንት ሰኞ መስከረም 23 ቀን 2009 ዓ.ም. ጀምሮ በኦሮሚያ ክልል እንደገና ባገረሸው ተቃውሞ፣ እስካሁን ከ130 በላይ ግዙፍና መለስተኛ ኢንቨስትመንቶችን ማውደሙ ተገለጸ፡፡በተለይ ከአዲስ አበባ ከተማ በ100 ኪሎ ሜትር ክልል ውስጥ የሚገኙ የጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካዎች፣ የኤሌክትሪክና የኮሙዩኒኬሽን ኬብሎች...
View Articleየጀርመኗ ቻንስለር በአንድ ፓርቲ ቁጥጥር ሥር በዋለ ፓርላማ ንግግር አያደርጉም ተባለ
- ከተቃዋሚ ፓርቲዎች አመራሮች ጋር ይወያያሉ በሚቀጥለው ሳምንት ወደ አዲስ አበባ የሚመጡት የጀርመኗ መራሒተ መንግሥት (ቻንስለር) አንገላ መርከል በአንድ ፓርቲ ቁጥጥር ሥር በዋለ ፓርላማ ንግግር አያደርጉም ተባለ፡፡ ምንም እንኳን መንግሥት ቻንስለሯን በፓርላማ ተገኝተው ንግግር እንዲያደርጉ ቢጠይቅም፣ መርከል ግን...
View Article