ኦፌኮ የኢሬቻ በዓል ያለምንም ፖለቲካዊ ጣልቃ ገብነት እንዲከበር ጠየቀ
የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) የኢሬቻ በዓል ያለምንም ፖለቲካዊ ጣልቃ ገብነት እንዲከበር ጠየቀ፡፡ ኦፌኮ መስከረም 10 ቀን 2009 ዓ.ም. ባወጣው መግለጫ፣ በተለይ የክረምቱ ዝናብ ወቅት አልፎ ወደ ብራ ሽግግር ሲደረግ፣ በአጠቃላይ በኩሽ ሕዝቦች በተለይ ደግሞ በኦሮሞ ሕዝብ ዋቃ የሚመሰገንበት የኢሬቻ በዓል፣...
View Articleበሽብር ወንጀል የተጠረጠሩ አራት ግለሰቦች ክስ ተመሠረተባቸው
የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) አባል በመሆንና ዓላማውን ለማስፈጸም በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች በመንቀሳቀስ ላይ ነበሩ የተባሉ አራት ተጠርጣሪዎች፣ በቁጥጥር ሥር ውለው ክስ ተመሠረተባቸው፡፡የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ተረኛ ችሎት ክስ የመሠረተባቸው ተጠርጣሪዎች...
View Articleበሰፋፊ እርሻ ኢንቨስትመንት ላይ በጥናቱ መሠረት መንግሥት ውሳኔ እንዲሰጥ ተጠየቀ
በጋምቤላና በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች በእርሻ ኢንቨስትመንት የተሰማሩ አገር በቀል ኩባንያዎች የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት በእርሻ ኢንቨስትመንት ዘርፍ ያለውን የተወሳሰበ ችግር ለመፍታት ኮሚቴ አቋቁሞ ጥናት ቢያስጠናም፣ በጥናቱ ላይ ተመርኩዞ እስካሁን ውሳኔ ባለመስጠቱ ለከፍተኛ ችግር መዳረጋቸውን አመለከቱ፡፡በሁለቱ...
View Articleየኢኮኖሚ ተቋማት በመንግሥት ቁጥጥር ሥር መዋላቸው የኢኮኖሚ ነፃነትን እንደሚጋፋ የአሜሪካ ጥናት ተቋም አስታወቀ
በአገሮች ነፃ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ላይ የሚያጠነጥነውና የሊበራል ኢኮኖሚ ርዕዮተ ዓለምን የሚያራምደው ሔሪቴጅ ፋውዴሽን የተሰኘው የአሜሪካ የጥናት ተቋም፣ ኢትዮጵያን በአብዛኛው የኢኮኖሚ ነፃነት ከሌለባቸው አገሮች ተርታ ፈረጀ፡፡ መንግሥትም በኢኮኖሚ ተቋማት ያለው የበላይነትና ቁጥጥርም አገሪቱን በዚህ ደረጃ እንድትፈረጅ...
View Articleየሰማያዊ ፓርቲ ጠቅላላ ጉባዔ ተራዘመ
መስከረም 14 ቀን 2009 ዓ.ም. ጠቅላላ ጉባዔውን ለማድረግ አቅዶ የነበረው ሰማያዊ ፓርቲ፣ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የማጣራው ነገር አለ በማለቱ ጉባዔው ተራዘመ፡፡ምርጫ ቦርድ መስከረም 12 ቀን 2009 ዓ.ም. በጻፈው ደብዳቤ መሠረት ጠቅላላ ጉባዔው እንዲራዘም በመጠየቁ ሰማያዊ ጠቅላላ ጉባዔውን መስከረም 28 ቀን 2009...
View Articleለቻይና ኢንዱስትሪ ፓርክ ከተሰጠው ቦታ የተነሱ አርሶ አደሮች የሚሰጣቸውን ምትክ ቦታ ተቃወሙ
የቻይናው ግዙፍ ኩባንያ ኃጅዬን ግሩፕ በአዲስ አበባ ከተማ ከሚገነባው ኢንዱስትሪ ፓርክ ቦታ ላይ የተነሱ አርሶ አደሮች፣ ሊሰጣቸው የታቀደው ተለዋጭ ቦታ ለኑሮ ምቹ ባለመሆኑ እንደማይረከቡት አስታወቁ፡፡አርሶ አደሮቹ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 ውስጥ በሚገኘው ማንጎ በተባለ አካባቢ በነፍስ ወከፍ 250 ካሬ...
View Articleከግልገል ጊቤ ሦስት ግድብ የሚለቀቅ ውኃ በአካባቢው የሚገኙ ወረዳዎችን ሊጐዳ እንደሚችል ተገለጸ
- በድርቅ የተጎዱ አካባቢዎች ዕዳ እስከ 60 በመቶ እንደሚጨምር ተጠቆመየተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ ዕርዳታ ማስተባበሪያ ተቋም (OCHA) በዚህ ሳምንት ከግልገል ጊቤ ሦስት ግድብ የሚለቀቅ ውኃ፣ በአካባቢው የሚገኙ አራት ወረዳዎችን ሊጐዳ እንደሚችል አስታወቀ፡፡የሰብዓዊ ዕርዳታ ማስተባበሪያ ድርጅቱ...
View Articleሕወሓት የሥልጣን ሽግሽግ እንደሚያደርግ አስታወቀ
- የኦሮሞ አርሶ አደሮች ያሉባቸውን ከመሬት ጋር የተያያዙ ችግሮችን ኦሕዴድ እንደሚፈታ ገለጸየሕዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ (ሕወሓት) ማዕከላዊ ኮሚቴ ለአራት ቀናት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ያካሄደውን ስብሰባ አጠናቆ ባወጣው መግለጫ፣ የሥልጣን ሽግሽግ እንደሚያደርግ አስታወቀ፡፡ሕወሓት በክልሉ የተጀመረውን ለውጥ ወደኋላ...
View Articleፖለቲካዊ ትኩሳቶች ከመባባሳቸውና ጉዳት ከማስከተላቸው በፊት እንዲፈቱ የኢኮኖሚ ምሁር አሳሰቡ
‹‹ከአንድ ዓመት በላይ በፖለቲካ ግጭት ያሳለፉ አገሮች ወደነበሩበት ለመመለስ ከ10 እስከ 15 ዓመታት ፈጅቶባቸዋል››ዶ/ር ተስፋቸው ታፈረ፣ የኢኮኖሚ ምሁር በኢትዮጵያ የተከሰቱት ፖለቲካዊ ችግሮች አሁን ካሉበት ደረጃ ከመባባሳቸውና አገሪቱንና ሕዝቦቿን ለጉዳት ከመዳረጋቸው በፊት እንዲፈቱ፣ የቀድሞው የተባበሩት...
View Articleበህዳሴው ግድብ ላይ የሚካሄዱ ጥናቶች በግብፅ ግብርና ላይ ሊከሰቱ የሚችሉ ተፅዕኖዎችን እንደማያካትቱ ተገለጸ
- ለጥናቱ የሚቀርቡ መረጃዎች ተዓማኒነት የሦስቱ አገሮች ቀጣይ ፈተና እንደሚሆን ተጠቆመየኢትዮጵያ ታላቁ የህዳሴ ግድብ ተፅዕኖዎችን ለመገምገም ኢትዮጵያ፣ ግብፅና ሱዳን ከዓመታት ቆይታ በኋላ የደረሱበት ስምምነት ራሱን የቻለ የጥናት ወሰን እንዳለው፣ በግብፅ ግብርና ላይ የሚኖረው ተፅዕኖ በጥናቱ እንዲካተት ግብፅ...
View Articleለ38 ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖች የማዕረግ ዕድገት ተሰጠ
ፕሬዚዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ ለ38 ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖች የማዕረግ ዕድገት መስጠታቸውን፣ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የፕሬዚዳንት ጽሕፈት ቤት ሐሙስ መስከረም 19 ቀን 2009 ዓ.ም. አስታወቀ፡፡ ጽሕፈት ቤቱ በሰጠው መግለጫ፣ ፕሬዚዳንቱ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 71 ቁጥር 6 መሠረት ስማቸውና...
View Articleብአዴን የአመራር ሽግሽግና ለውጥ እንደሚያደርግ አስታወቀ
የብሔረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ብአዴን) በአማራ ክልል የተቀሰቀሰው ግጭትና የሕዝብ ጥያቄ በወቅቱ መመለስ የሚገባው መሆኑን ጠቅሶ፣ በአጠቃላይ በክልሉ ያሉ ችግሮችን እንደሚፈታና የአመራር ሽግሽግና ለውጥ እንደሚያካሂድ አስታወቀ፡፡በክልሉ ያጋጠሙ ችግሮችና ተግዳሮቶችን በከፍተኛ የፓርቲው አመራሮች ዘንድ በመቀጠል፣...
View Articleየይዞታ ማረጋገጫ ሳይኖረው ከ60 ዓመታት በላይ የቆየው አንበሳ ግቢ ለዕድሳት ተዘጋ
‹‹ፒኮክ ማዕከላዊ ፓርክ የሚዛወሩት አናብስት ግማሾቹ ብቻ ናቸው›› የአዲስ ዙ ፓርክ ዋና ዳይሬክተርበአራዳ ክፍለ ከተማ ስድስት ኪሎ የሚገኘውና ከ1940 ዓ.ም. ጀምሮ እስካሁን ድረስ ያለይዞታ ማረጋገጫ የሚገኘው በተለምዶ አንበሳ ግቢ በመባል የሚታወቀው አዲስ ዙ ፓርክ ማዕከል፣ ከመስከረም 21 ቀን 2009 ዓ.ም....
View Articleአዲስ አበባን ጨምሮ በስምንት ከተሞች ከ80 ሚሊዮን ዶላር በላይ የተመደበላቸው የኃይል ማሠራጫ ማሻሻያዎች ይካሄዳሉ
በአዲስ አበባና በሰባት ዋና ዋና ከተሞች የኤሌክትሪክ ኃይል ማሠራጫ መስመሮች፣ ኃይል መጋቢዎችና ትራንስፎርመሮችን የመጠገን፣ የማሻሻልና የመቀየር ሥራዎችን ለማከናወን ከ80 ሚሊዮን ዶላር በላይ የተመደበለት ፕሮጀክት ወደ ተግባር መግባቱ ታወቀ፡፡ ፕሮጀክቱ ሲጠናቀቅ በአዲስ አበባም ሆነ በክልል ከተሞች የሚያጋጥሙ የኃይል...
View Articleበኢንተርኮንቲኔንታል ባለቤትና በአቶ ገብረዋህድ ባለቤት የዋስትና ጥያቄ ላይ የቀረበው ተቃውሞ ተቀባይነት አገኘ
በእነ አቶ መላኩ ፈንታ የክስ መዝገብ ቁጥር 141352 (24 ሰዎች) ተጠርጥረው ከተከሰሱበት ከባድ የሙስና ወንጀል በነፃ የተሰናበቱት የኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል ባለቤትና የአቶ ገብረዋህድ ወልደ ጊዮርጊስ ባለቤት የዋስትና ጥያቄ ላይ፣ ዓቃቤ ሕግ ያቀረበው መቃወሚያ ተቀባይነት አገኘ፡፡ከሳሽ ሁለቱ ተከሳሾች ማለትም አቶ...
View Articleቦነስና በገንዘብ የሚቀየር የዓመት ዕረፍት ግብር እንዲከፈልባቸው መንግሥት አሳሰበ
ድርጅቶች ለቀጠሯቸው ሠራተኞች የሚከፍሉት ቦነስና በተለያዩ ምክንያቶች ሥራ የሚለቁ ሠራተኞች ያልተጠቀሙበትን የዓመት ሥራ ፈቃድ ወደ ገንዘብ በሚቀይሩበት ወቅት፣ ግብር የመክፈል ግዴታ እንዳለባቸው የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር አሳሰበ፡፡የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር መስከረም 5 ቀን 2009 ዓ.ም....
View Articleመድረክ በኮንሶ ሕዝብ ላይ ለተፈጸመው ጥፋት ተጠያቂው ኢሕአዴግ ነው አለ
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) በቅርቡ በኮንሶ ሕዝብ ላይ ለተወሰደው ኢ-ሰብዓዊ ጥፋት ኢሕአዴግ ሙሉ ኃላፊነቱን እንዲወስድ ጠየቀ፡፡መድረክ መስከረም 19 ቀን 2009 ዓ.ም. ባወጣው መግለጫ፣ ኢሕአዴግ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ሕዝቡን መልሶ እንዲያቋቁምና ለሟች ቤተሰቦች፣ ቤትና ንብረት...
View Articleመንግሥት የፖለቲካ ቀውሱ በኢኮኖሚው ላይ ተፅዕኖ አላሳደረም አለ
በአገሪቱ የተከሰተው የፖለቲካ ቀውስ የኢኮኖሚውን አውታሮች ባለመንካቱ፣ በኢትዮጵያ ዓመታዊ የኢኮኖሚ ዕድገት ምጣኔ ላይ ምንም ዓይነት ተፅዕኖ አላሳደረም ሲል መንግሥት ገለጸ፡፡ በዚህ ዓመት የአገሪቱ ዓመታዊ ዕድገት 8.5 በመቶ እንደሚሆን ይጠበቃል ተብሏል፡፡የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የልማት ፕሮግራም (ዩኤንዲፒ)...
View Articleሰነድ አልባ ባለይዞታዎችን ለማስተናገድ የወጣው ሰርኩላር ወደታች አለመውረዱ ቅሬታ ቀሰቀሰ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ ሰነድ አልባ ባለይዞታዎችን ለማስተናገድ የወጣውን መመርያና በተገቢው የመንግሥት አካል ሳይፈቀድ ቦታ የያዙ ሕገወጥ ባለይዞታዎችን ለማስተናገድ የወጣውን መመርያ ለማሻሻልና ለማብራራት ያወጣውን ሰርኩላር፣ የይዞታ አስተዳደር የሽግግር ጊዜ አገልግሎት ፕሮጀክት...
View Articleየሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች ከንብረት ዘረፋ ጋር በተገናኘ እየተወዛገቡ ነው
‹‹የፓርቲው ጽሕፈት ቤት ኃላፊ የፓርቲውን ንብረቶች አሽሽቷል››የፓርቲው ሊቀመንበር‹‹እኔን ማንም ሳይጠይቀኝ የሊቀመንበሩ ቡድን ቢሮ ሰብሮ ገብቷል››የፓርቲው ጽሕፈት ቤት ኃላፊሰማያዊ ፓርቲ ኃላፊነት ሳይሰጣቸው በሕገወጥ መንገድ የፓርቲው የጽሕፈት ቤትና አስተዳደር ኃላፊነትን ይዘዋል የተባሉት አቶ እንደሻው እምሻው፣...
View Article