በጎንደር ከተማ ከ400 በላይ የንግድ መደብሮች በእሳት ቃጠሎ ወደሙ
በጎንደር ከተማ ሐሙስ መስከረም 5 ቀን 2009 ዓ.ም. ከምሽቱ 4፡20 ሰዓት አካባቢ ከከተማው አውቶቡስ ተራ ወረድ ብሎ በተለምዶ አራዳ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በደረሰ የእሳት ቃጠሎ፣ ከ400 በላይ የንግድ መደብሮች ሙሉ በሙሉ መውደማቸው ታወቀ፡፡ረጅም ዕድሜ ማስቆጠራቸው የተገለጸው የአገር ባህል አልባሳት፣ የብረታ...
View Articleቶታል ኢትዮጵያ በ270 ሚሊዮን ብር አዲስ ዴፖ ገነባ
ከ60 ዓመት በላይ ኢትዮጵያ ውስጥ በነዳጅ ማከፋፈል ሥራ የተሰማራው ቶታል ኢትዮጵያ፣ በዱከም ከተማ በ270 ሚሊዮን ብር ወጪ አዲስ ዘመናዊ የነዳጅ ዴፖ ገነባ፡፡ኩባንያው ለሪፖርተር በላከው መግለጫ ከአዲስ አበባ በስተደቡብ 37 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው የዱከም ከተማ በ5.5 ሔክታር ቦታ ላይ በ270 ሚሊዮን ብር...
View Articleየትራፊክ ደኅንነት ደንብ የተቃወሙ የፍቼ ከተማ አሽከርካሪዎች ለአምስት ቀናት አድማ ለመምታት መስማማታቸው ተሰማ
‹‹አሳዳሚዎቹን ለይተን ዕርምጃ በመውሰዳችን አገልግሎቱ አልተቋረጠም›› የፍቼ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ጽሕፈት ቤት ከኦሮሚያ ክልል ፍቼ ከተማ በመነሳት ወደ 13 መዳረሻዎች ማለትም ወደ ሙከጡሪ፣ አዲስ አበባ፣ ጎሀ ፅዮን፣ ጎጃምና ሌሎችም አካባቢዎች የሚያመሩ አሽከርካሪዎች፣ ከመስከረም 9 ቀን 2009 ዓ.ም. ጀምሮ...
View Articleየጎንደር ቅዳሜ ገበያን በማቃጠል የተጠረጠሩ በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተገለጸ
- ሱቆቻቸው የተቃጠለባቸው በቦታው ላይ ጊዜያዊ ሱቅ እየሠሩ ነው መስከረም 5 ቀን 2009 ዓ.ም. ከምሽቱ 4፡20 ሰዓት ላይ በጎንደር ከተማ መሀል አራዳ ክፍለ ከተማ፣ ቅዳሜ ገበያ በማቃጠል የተጠረጠሩ የጥበቃ ሠራተኞች በቁጥጥር ሥር ውለው እየተመረመሩ መሆኑ ተገለጸ፡፡ጉዳቱ የደረሰባቸው የንግድ ባለመደብሮች ግን፣...
View Articleበኦሮሚያና በአማራ የድርቅ ተጎጂዎች ዕርዳታ ሊቀርብላቸው እንዳልቻለ የዓለም ምግብ ድርጅት አስታወቀ
- በነሐሴ ወር ከ51 በላይ ወረዳዎች ሙሉ በሙሉ ዕርዳታ ማግኘት አልቻሉም በኦሮሚያና በአማራ ክልሎች በተቃውሞ ምክንያት በተከሰቱ ግጭቶች፣ በክልሎቹ በድርቅ የተጎዱ ሰዎች ሙሉ ለሙሉ የዕርዳታ አቅርቦት ማግኘት እንዳልቻሉ የዓለም የምግብ ፕሮግራም አስታወቀ፡፡ በኢትዮጵያ የዓለም የምግብ ፕሮግራም ጽሕፈት ቤት ይፋ...
View Articleበአገር አቀፍ ደረጃ ለተፈናቃዮች የሚሰጥ ካሳ የሚወስን ረቂቅ አዋጅ ሊዘጋጅ ነው
በአገር አቀፍ ደረጃ በልማት ምክንያት ከነበሩበት ቀዬ የሚፈናቀሉ ዜጎችን ወጥ በሆነ መንገድ ማስተናገድ ያስችላል የተባለ ረቂቅ የካሳ አከፋፈል አዋጅ ሊዘጋጅ ነው፡፡በአገር አቀፍ ደረጃ የካሳ አከፋፈል ሥርዓት እንዲዘረጋና እንዲያስፈጽም ኃላፊነት የተሰጠው፣ በቅርቡ የተቋቋመው የፌዴራል የተቀናጀ የመሠረት ልማት...
View Articleየህዳሴውን ግድብ የሚያጠኑ ሁለት የፈረንሣይ ኩባንያዎች ስምምነት ፈረሙ
የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታን ለማጥናት የኢትዮጵያ፣ የግብፅና የሱዳን ባለሥልጣናት ለዓመታት ያደረጉት ውይይት ተጠናቆ ግድቡን የሚያጠኑት ኩባንያዎች ስምምነት ፈረሙ፡፡ጥናቱን ለማከናወን የተመረጡት ቢአርኤል ኢንጂነርስና ኤርቴሊያ የተባሉት ሁለቱ የፈረንሣይ ኩባንያዎች ከሦስቱ አገሮች ብሔራዊ የቴክኒክ ኮሚቴ...
View Articleበተሽከርካሪ አደጋ አራት ሰዎች ሲሞቱ 11 ሰዎች ቆሰሉ
ከፒያሳ ሾፌሩንና ረዳቱን ጨምሮ 15 ሰዎችን አሳፍሮ ወደ ሳሪስ ያቀና የነበረው አንድ ሚኒባስ፣ ከቴዎድሮስ አደባባይ በስተቀኝ በኩል በግምት 30 ሜትር ያህል ርቀት ካለው ገደል ውስጥ ከሚገኘውና ጥልቀቱ አምስት ሜትር ስፋት ደግሞ 60 ሜትር በሆነው ኩሬ ውስጥ ተገልብጦ፣ በአራት ሰዎች ላይ የሞት በሌሎች 11 ሰዎች ላይ...
View Articleበአማራ ክልል አሁንም መደበኛ ሕይወት አልተመለሰም
- የፀጥታ ኃይሎች የእስር አደን እያካሄዱ ነው ተባለ - ክልሉ ደግሞ ማሰር ሳይሆን በብር ሸለቆ ሥልጠና እየሰጠሁ ነው ብሏልበአማራ ክልል ከሐምሌ ወር አጋማሽ ጀምሮ እስካለፈው ወር የመጨረሻ ቀናት ተስፋፍቶ የነበረው ተቃውሞና አለመረጋጋት ሙሉ በሙሉ አለመቀረፉ ተገለጸ፡፡ በጎንደርና ባህር ዳር ከተሞችን ጨምሮ በርከት...
View Articleየትምህርት ሚኒስትሩ የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንትን አሰናበቱ
- ለፕሬዚዳንቱ ስንብት ምክንያት የሆነው ወቅታዊው የመምህራን ስብሰባ ነውየትምህርት ሚኒስቴሩ አቶ ሽፈራው ሽጉጤ የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲን በፕሬዚዳንትነት ሲያገለግሉ የቆዩትን ፕሮፌሰር ዮሴፍ ማሞን፣ በመካሄድ ላይ ካለው የመምህራን ስብሰባ ዝግጅት ጋር በተያያዘ ከኃላፊነታቸው ማንሳታቸውን ተገለጸ፡፡ፕሬዚዳንቱ ካለፈው ሳምንት...
View Articleኦሕዴድ ሊቀመናብርቱን አነሳ
- የሕወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ እየተካሄደ ነውየኦሮሞ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦሕዴድ) ሰሞኑን ባካሄደው የማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባው፣ የድርጀቱን ሊቀመንበር አቶ ሙክታር ከድርንና ምክትል ሊቀመንበሯን ወ/ሮ አስቴር ማሞን ከኃላፊነት ማንሳቱን አስታወቀ፡፡ማዕከላዊ ኮሚቴው ማክሰኞ መስከረም 10 ቀን 2009...
View Articleየብረት ታሪፍ ጉዳይ ውዝግብ ቀሰቀሰ
በጥቃቅንና አነስተኛ ኢንዱስትሪ ተደራጅተው ሚስማር የሚያመርቱ ማኅበራት፣ ከግዙፎቹ ብረት አስመጪዎችና ሚስማር ፋብሪካ ባለቤቶች ጋር ተወዛገቡ፡፡የውዝግቡ ማጠንጠኛ የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ትብብር ሚኒስቴር ሚያዚያ 3 ቀን 2008 ዓ.ም. በቁጥር ማኢ-30147/13 ባደረገው የታሪፍ ማሻሻያ፣ የአገር ውስጥ ሚስማር...
View Articleየነዳጅ ኩባንያዎች የትርፍ ሕዳግ እንዲጨመርላቸው ግፊት እያደረጉ ነው
- ነዳጅ መቀየጥ አሳሳቢ ሆኗልበኢትዮጵያ የሚንቀሳቀሱ የነዳጅ ውጤቶች አከፋፋይ ኩባንያዎች በነዳጅ ሽያጭ የሚታሰብላቸው የትርፍ ሕዳግ (ኮሚሽን) እንዲጨመርላቸው መንግሥትን እየጠየቁ ነው፡፡እንደ ቶታል ኢትዮጵያ፣ ኖክና ኦይል ሊቢያ ያሉ ታዋቂ የነዳጅ አከፋፋዮች ለኩባንያዎችና ለሽያጭ ወኪሎች የሚከፈለው የአንድ በመቶ...
View Articleየአዲስ አበባ መንገዶች ባለሥልጣን በአምስት ዲስትሪክቶች ሊከፋፈል ነው
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን አዲስ አበባን በአምስት ዞኖች በመከፋፈል፣ እያንዳንዱ ዞን በራሱ ዲስትሪክት እንዲመራ የሚያስችል አሠራር ሊዘረጋ መሆኑ ተገለጸ፡፡ከአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን የተገኘው መረጃ እንደሚያስረዳው፣ የከተማዋን የመንገድ ልማት በተለይም የመንገድ ጥገና ሥራውን በዲስትሪክት...
View Articleጠጥቶ ማሽከርከርን ለማስቆም ዘመቻ ተጀመረ
በዓለም አቀፍ ደረጃ በየዓመቱ ለሚከሰቱ 1.2 ሚሊዮን አደጋዎች አምስት ምክንያቶች ተጠቃሾች ናቸው፡፡ ከእነዚህ ውስጥ በተለይ ሁለቱ በፍጥነት ማሽከርከርና ጠጥቶ ማሽከርከር ናቸው፡፡ እነዚህም በተጠናቀቀው 2008 ዓ.ም. በመላ አገሪቱ ለ4,358 ሰዎች ሕይወት መጥፋት ዋነኛ ምክንያቶች ናቸው፡፡ በተለይ የአዲስ አበባ...
View Articleየከተማ አስተዳደሩ በመጠናቀቅ ላይ ያለ ባለዘጠኝ ፎቅ ሕንፃ ካርታ ማምከኑ ተቃውሞ አስነሳ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ በልደታ ክፍለ ከተማ ልደታ መልሶ ማልማት ቦታ ላይ፣ ዊዝደም የገበያ ማዕከል አክሲዮን ማኅበር የሚያስገነባውን በመጠናቀቅ ላይ የሚገኝ ባለዘጠኝ ፎቅ ሕንፃ የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ እንዲመክን ማድረጉ ተቃውሞ አስነሳ፡፡የሊዝ ውሉን በማቋረጥ የይዞታ ማረጋገጫው...
View Articleየኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል ባለቤት ዋስትና የተከለከሉት ጭብጥ በሌለው ክስ መሆኑን ለፍርድ ቤት አስረዱ
ከእነ አቶ መላኩ ፈንታ ጋር ተጠርጥረው ከተከሰሱበት የሙስና ወንጀል ክስ ነፃ ሆነው በግብር ጉዳይ ተከላከሉ የተባሉት የኢንተር ኮንትኔንታል ሆቴል ባለቤትና ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ስማቸው ከበደ፣ ሕገ መንግሥታዊ ዋስትና ተከልክለው በእስር ላይ የሚገኙት ጭብጥ በሌለው ክስ መሆኑን ለፍርድ ቤት አስረዱ፡፡ጂኤች ስሜክስ...
View Articleበመብረቅ ምክንያት የተነሳ የእሳት ቃጠሎ በ48 ሔክታር ላይ የደረሰ የሸንኮራ አገዳ አወደመ
የኢትዮጵያ ስኳር ኮርፖሬሽን እያስገነባው ላለው የኦሞ ኩራዝ የስኳር ፋብሪካ ምርት ለማስጀመር በ48 ሔክታር መሬት ላይ ተተክሎ ለምርት የደረሰ የሸንኮራ አገዳ፣ መስከረም 8 ቀን 2009 ዓ.ም. በወረደ የመብረቅ አደጋ ሙሉ ለሙሉ በእሳት ቃጠሎ መውደሙ ተገለጸ፡፡በኢትዮጵያ ስኳር ኮርፖሬሽን የኮርፖሬት ኮሙዩኒኬሽን ሥራ...
View Articleየዱባዩ ግዙፍ ኩባንያ ሒልተን ሆቴልን ለመግዛት ጥያቄ አቀረበ
መስቀል አደባባይ አካባቢ የሚገኙትን ሁለት ያላለቁ ሆቴሎች የገዛው ግዙፉ የዱባይ ኩባንያ አልብዋርዲ ኢንቨስትመንት፣ አዲሰ አበባ የሚገኘውን ሒልተን ሆቴል ለመግዛት ጥያቄ አቀረበ፡፡የዱባዩ ኩባንያ ባለፈው ዓመት ኅዳር ወር ሒልተን ሆቴልን ለመግዛት ፍላጎት እንዳለው ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ገልጾ ነበር፡፡ ምንጮች...
View Articleበአዲስ አበባ የመንገዶች ባለሥልጣን የቀድሞ አመራሮች ላይ መንግሥት ማጣራት እንደሚጀምር ተጠቆመ
ላለፉት በርካታ ዓመታት የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣንን ሲመሩ ቆይተው ከኃላፊነታቸው የተነሱ አመራሮች ስላከናወኗቸው ተግባራትና ለምን ከኃላፊነታቸው ሊነሱ እንደቻሉ፣ መንግሥት ማጣራት እንደሚጀምር ተጠቆመ፡፡የሪፖርተር ምንጮች እንደገለጹት መንግሥት ባለሥልጣኑን በሚመለከት ማጣራት እንደሚጀምር የገለጸው፣...
View Article