‹‹የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የሚነሳው ሠርተፊኬት ሰጥተንና ሸልመን ስናረጋግጥ ነው››
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድመንግሥት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን በማውጣትና በማስፈጸም ሰላም የማስፈንና የዜጎችን መብት የማረጋገጥ ሥራ፣ በሕዝቦች የተመሰከረለት መሆኑን የአዋጁ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ ባቀረበው ሪፖርት አስታወቀ፡፡የቦርዱ ሰብሳቢ አቶ ታደሰ ወርዶፋና ሌሎች አባላት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን...
View Articleለሁሉም የፓርላማ አባላት ታብሌት ኮምፒዩተሮች ተገዙ
የወረቀት ሰነዶች ሥርጭትና የኅትመት ወጪን በመቀነስ ዘመናዊ አሠራርን ተግባራዊ ለማድረግ ፕሮግራም የቀረፀው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጽሕፈት ቤት፣ ለምክር ቤቱ አባላት በሙሉ ታብሌት ኮምፒዩተሮችን ገዝቶ አከፋፈለ፡፡ማክሰኞ መጋቢት 19 ቀን 2009 ዓ.ም. መደበኛ ስብሰባውን ባካሄደበት ወቅት የተገኙ የምክር ቤቱ...
View Articleበጃክሮስ ኢንዱስትሪ አካባቢ የሚገኝ የጥጥ መዳመጫ ፋብሪካ የእሳት ቃጠሎ ከባድ ጉዳት አደረሰ
በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 በተለምዶ ጃክሮስ የኢንዱስትሪ መንደር በሚባለው አካባቢ የሚገኘው በዳና ትሬዲንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር የተገነባው፣ ዳና የጥጥ ፋብሪካ ላይ በደረሰ ድንገተኛ የእሳት ቃጠሎ ከባድ ጉዳት መድረሱ ተገለጸ፡፡ማክሰኞ መጋቢት 19 ቀን 2009 ዓ.ም. ንጋት ላይ የፋብሪካው ሠራተኞች ወደ...
View Articleአየር መንገዱ ወደ ኦስሎ በጀመረው በረራ የኢትዮጵያና የኖርዌይ ግንኙነትን እንደሚያጠናክር ተገለጸ
የኖርዌይ ማዳበሪያ አምራች ኩባንያ በኢትዮጵያ አንድ ቢሊዮን ዶላር ኢንቨስት ለማድረግ አቅዷልየመዳረሻዎቹን ቁጥር በከፍተኛ ፍጥነት በማሳደግ ላይ የሚገኘው የኢትዮጵያ አየር መንገድ፣ ባለፈው ሳምንት ወደ ኦስሎ ኖርዌይ የከፈተው አዲስ የበረራ መስመር በኢትዮጵያና በኖርዌይ መካከል ያለውን የንግድና የኢንቨስትመንት ግንኙነት...
View Articleለአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መራዘም በክልል አዋሳኞች የተከሰተ ግጭት በምክንያትነት ቀረበ
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ለተጨማሪ አራት ወራት የተራዘመው በተለያዩ የክልል አዋሳኞችና አንዳንድ ሥፍራዎች፣ የግጭት ምልክቶች በመታየታቸው ምክንያት መሆኑን መንግሥት አስታወቀ፡፡የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ሐሙስ መጋቢት 21 ቀን 2009 ዓ.ም. በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በድጋሚ ለተጨማሪ አራት ወራት ለማራዘም ረቂቅ የማራዘሚያ...
View Articleአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅትና በሐበሻ ወግ መጽሔት ላይ የመሠረተውን ክስ አቋረጠ
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በኢትዮጵያ ፕሬስ ኤጀንሲ (አዲስ ዘመን ጋዜጣ) እና የሐበሻ ወግ የተሰኘው የግል መጽሔትና አዘጋጆቻቸው ላይ መሥርቶት የነበረውን ክስ አቋረጠ፡፡ዩኒቨርሲቲው በአዲስ ዘመንና በሐበሻ ወግ መጽሔት ላይ በ2009 ዓ.ም. እና በ2007 ዓ.ም. ከኦዲት ሒሳብ አለመዘጋት ጋር በተገናኘ ባወጧቸው ጽሑፎች...
View Articleፕሬዚዳንት ትራምፕ የአሜሪካ መከላከያ ኃይል በአልሸባብ ላይ ተጨማሪ ጥቃት እንዲፈጽም ፈቀዱ
የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የመከላከያ ኃይሉ በአልሸባብ ላይ የአየር ጥቃትን ጨምሮ ተጨማሪ ወታደራዊ ዕርምጃ እንዲወስድ ፈቀዱ፡፡ሐሙስ መጋቢት 21 ቀን 2009 ዓ.ም. የፔንታጎን ቃል አቀባይ ካፕቴን ጄፍ ዴቪስ በሰጡት መግለጫ፣ በሶማሊያ የተለያዩ ጥቃቶች በመፈጸም በሽብር ተግባር ላይ የተሰማራው አልሸባብን...
View Articleበአዲስ አበባ የሚገኙ ባለሀብቶች በኦሮሚያ ለተከሰተው ድርቅ ድጋፍ እያሰባሰቡ ነው
በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ ባለሀብቶች በኦሮሚያ ክልል ለተከሰተው ድርቅ ድጋፍ በማሰባሰብ ላይ መሆናቸው ተገለጸ፡፡ባለፈው ሳምንት በተጀመረው ድጋፍ የማሰባሰብ ሥራ ከ20,000 በላይ ኩንታል እህል ለድርቁ ተጎጂዎች ተገኝቷል፡፡ የማሰባሰቡ ሥራ አሁንም መቀጠሉን የኦሮሚያ ክልል የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ...
View Articleበ33 ቢሊዮን ብር ካፒታል የተቋቋመው የቤቶች ኮርፖሬሽን ይዞታዎች ለሦስተኛ ወገን እንዳይተላለፉ ታዘዘ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት በ33.144 ቢሊዮን ብር የተፈቀደ ካፒታል ያቋቋመው አዲሱ የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የቦርድ ሰብሳቢ ሆነው የተሰየሙት የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትሩ አቶ ዓለማየሁ ተገኑ፣ የአዲስ አበባና የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደሮች የኮርፖሬሽኑን ይዞታዎች ለሦስተኛ ወገን አሳልፈው እንዳይሰጡ ትዕዛዝ ሰጡ፡፡የጠቅላይ...
View Articleየውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ውስጣዊ ሹም ሽር አደረገ
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በተለያዩ የዲፓርትመንት ኃላፊዎች ላይ ውስጣዊ ሹም ሽር ማድረጉን ምንጮች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡በዚህም መሠረት የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ተወልደ ሙሉጌታ ከኃላፊነታቸው ተነስተው፣ የጎረቤት አገሮች ዳይሬክተር ሆነው ሲያገለግሉ የነበሩት አቶ መለስ ዓለም በቃል አቀባይነት...
View Articleየሱ ብረታ ብረት ኢንዱስትሪ ከ205 ሚሊዮን ብር በላይ ግብር በማጭበርበር ቅጣት ተጣለበት
ከ205 ሚሊዮን ብር በላይ ግብር ባለመክፈልና አሳሳች ሰነድ በማቅረብ ወንጀል ጥፋተኛ የተባለው በብረታ ብረት ኢንዱስትሪ ሥራ ተሰማርቶ የሚገኘው የሱ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበርና ሥራ አስኪያጁ፣ በጽኑ እስራትና በገንዘብ እንዲቀጡ ውሳኔ ተሰጠ፡፡የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ዓቃቤ ሕግ በኅዳር ወር...
View Articleየሰብዓዊ መብት ጥሰት ተፈጽሞብናል ያሉ የቂሊንጦ ተከሳሾችን ጉዳይ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን እንዲያጣራ ታዘዘ
‹‹የሰብዓዊ መብት ጥሰት ተፈጽሞባቸው ሳይሆን የማረሚያ ቤቱን ስም ለማጥፋት ነው››የፌዴራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር በፌዴራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ቂሊንጦ የተከሳሾች ማቆያን ነሐሴ 28 ቀን 2008 ዓ.ም. አቃጥለዋል ተብሎ ክስ የተመሠረተባቸው ዶ/ር ፍቅሩ ማሩን ጨምሮ 38 ተከሳሾች፣ ማረሚያ ቤቱ የሰብዓዊ...
View Articleመድረክ ከፓርቲዎች ውይይት ራሴን ያገለልኩት ውጤት ስለማያመጣ ነው አለ
በአደራዳሪ ጉዳይ አሁንም መስማማት አልተቻለምኢሕአዴግ ከ21 አገር አቀፍ ፓርቲዎች ጋር እያደረገ ባለው ውይይት ላይ በስድስት ዙሮች ከተሳተፈ በኋላ፣ በሰባተኛው ራሱን ያገለለው የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) ምክንያቱ ውይይቱ ውጤት ስለማያመጣ ነው አለ፡፡ መድረክ ይህንን የገለጸው ዓርብ...
View Articleየዓለም ባንክ የ645 ሚሊዮን ዶላር ብድር አፀደቀ
በዳዊት እንደሻውየዓለም ባንክ በአንድ ሳምንት ውስጥ የ645 ሚሊዮን ዶላር ብድር ለኢትዮጵያ ለመስጠት ተስማማ፡፡ ባንኩ ብድሩ በዳይሬክተሮች ቦርድ መጋቢት 22 ቀን 2009 ዓ.ም. መፅደቁን አሳውቋል፡፡ብድሩ በሦስት ምዕራፍ ተከፋፍሎ የሚሰጥ ሲሆን፣ ከዚህም ውስጥ ትልቁን ድርሻ የሚይዘው የ445 ሚሊዮን ዶላር ብድር...
View Articleየውጭ ምንዛሪ ከፍፍልን ተግባራዊ ለማድረግ የወጣው መመርያ መጠነኛ ማስተካከያ ተደረገበት
በዳዊት እንደሻውየኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በባንኮች ተፈጻሚ የነበረውን የውጭ ምንዛሪ ክፍፍልን ተግባራዊ ለማድረግ የወጣው መመርያ ላይ መጠነኛ ማስተካከያ አደረገ፡፡መመርያው ከወጣ አንድ ዓመት አስቆጥሯል፡፡ በባንኮች ውስጥ በውጭ ምንዛሪ አፈቃቀድ የሚስተዋለውን ችግር ለመቅረፍ ያለመ ነው፡፡ የባንኮችን አሠራር ግልጽነት...
View Articleአወዛጋቢ ሆኖ የቀጠለው 180 ሺሕ ታብሌት ኮምፒዩተሮችን ለመግዛት የወጣው ጨረታ ታገደ
ዳዊት እንደሻውየመንግሥት ግዥዎችና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ሦስት ኩባንያዎች ባቀረቡት ቅሬታ መሠረት፣ በመንግሥት ግዥዎችና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት አማካይነት 180 ሺሕ ታብሌት ኮምፒዩተሮችን ለመግዛት ሲከናወን የነበረውን የጨረታ ሒደት በጊዜያዊነት አገደ፡፡ከአሁን ቀደም በጨረታው ላይ ተሳትፈው የነበሩ ስድስት...
View Articleአገሪቱን ከ17 ሚሊዮን ብር በላይ የውጭ ምንዛሪ በማሳጣት የተጠረጠሩ ቡና ነጋዴዎች ታሰሩ
ከእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ሚኒስቴር የብቃት ማረጋገጫ ሰጪ ባለሙያዎች ጋር በመመሳጠር፣ መንግሥት ማግኘት የነበረበትን ከ17 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ በማሳጠት የተጠረጠሩ ሁለት ቡና ነጋዴዎች በቁጥጥር ሥር ውለው እየተመረመሩ ነው፡፡አቶ አብዱልቃድር ጀማልአብዱል ቃድርና አቶ አህመድ ረታ ዓሊ የተባሉት ተጠርጣሪዎች፣ በ2005...
View Articleወታደራዊ ካምፖችንና የመንግሥትን ተቋማት ለማውደም ሲንቀሳቀሱ ተይዘዋል የተባሉ ግለሰቦች ተከሰሱ
ከወታደሮች ካምፕ የጦር መሣሪያ በመዝረፍና በጦር መሣሪያ የተደገፈ አመፅ ለማካሄድ በማሰብ አዋሽ ሦስተኛ፣ አራተኛ፣ አምስተኛ፣ ስድስተኛና ሰባተኛ የሚገኙ የጦር ካምፖችን ለማውደም በመንቀሳቀስ ላይ እያሉ በቁጥጥር ሥር ውለዋል የተባሉ ሦስት ግለሰቦች፣ ሰኞ መጋቢት 25 ቀን 2009 ዓ.ም. ክስ ተመሠረተባቸው፡፡የፌዴራል...
View Articleንግድ ባንክና አዲስ አበባ አስተዳደር የ40/60 ቤቶችን በቅርቡ በዕጣ ለማስተላለፍ ተስማሙ
መንግሥት እየገነባ በዕጣ ከሚያስተላልፋቸው የጋራ መኖሪያ ቤቶች መካከል ከሚያዝያ ወር 2007 ዓ.ም. ጀምሮ በጉጉት እየተጠበቁ ያሉትን የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ዕጣ ለማውጣት፣ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክና የአዲስ አበባ ቁጠባ ቤቶች ልማት ኢንተርፕራይዝ ስምምነት ላይ መድረሳቸው ታወቀ፡፡ያበደረው ገንዘብ ያልተሸራረፈና...
View Articleገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ከ15 ቢሊዮን ብር በላይ ውዝፍ ዕዳ ለመሰብሰብ መነሳቱን አስታወቀ
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚከታተሏቸው አምስት ዋና ዋና የለውጥ ሥራዎች ይፋ ተደርገዋልየኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን በአጭር ጊዜ ውስጥ የታክስ ማሻሻያ ለማምጣት ተነስቻለሁ በማለት ከለያቸው ሥራዎች መካከል ትልቅ ድርሻ እንደሚይዝ በተጠቀሰው የውዝፍ ዕዳ ማሰባሰብ፣ ከ15 ቢሊዮን ብር በላይ ያልተከፈለ ታክስ ለመሰብሰብ...
View Article