‹‹የአክሰስ ሪል ስቴት የሰበሰበው ገንዘብ ከዓላማው ውጪ መዋሉ በሒሳብ ምርመራ ተረጋግጧል››
የቤት ገዥዎች ዓቢይ ኮሚቴበአቶ ኤርሚያስ አመልጋ መሥራችነት የተቋቁመው አክሰስ ሪል ስቴት አክሲዮን ማኅበር ከቤት ገዢዎች የሰበሰበው ከ1.3 ቢሊዮን ብር በላይ ለታለመለት ዓላማ ሳይውል፣ ለተለያዩ ጉዳዮች ማስፈጸሚያና ለግል ጥቅም መዋሉን በተደረገው የሒሳብ ምርመራ መረጋገጡን የቤት ገዢዎች ዓቢይ ኮሚቴ ገለጸ፡፡ዓቢይ...
View Articleወጣቱን በመደብደብ ሕይወቱ እንዲያልፍ አድርገዋል ተብለው የተጠረጠሩ ፖሊሶች ታሰሩ
በቦሌ ክፍለ ከተማ በተለምዶ ጃክሮስ አደባባይ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ወደ የረር ጎሮ በሚወስደው መንገድ፣ ሰኔ 9 ቀን 2009 ዓ.ም. ከምሽቱ 4 ሰዓት አካባቢ የራሱን ሚኒባስ እያሽከረከረ ወደ ቤቱ በመጓዝ ላይ የነበረ የ26 ዓመት ወጣት በመደብደብ ሕይወቱ እንዲያልፍ አድርገዋል ተብለው የተጠረጠሩ ከአምስት በላይ...
View Articleበኢትዮጵያና በኬንያ ድንበር አካባቢ አሁንም ግጭቶች መኖራቸው ታወቀ
በኢትዮጵያና በኬንያ ድንበር አካባቢ በነዋሪዎች መካከል አሁንም ግጭቶች መኖራቸውን የሪፖርተር ምንጮች አመለከቱ፡፡በሁለቱ አገሮች ድንበር አካባቢ በነዋሪዎች መካከል ባለፈው ሳምንት በተቀሰቀሰ ግጭት፣ የሰው ሕይወትና ንብረት መውደሙንም ለማወቅ ተችሏል፡፡በቅርብ ርቀት ባሉ የድንበር አካባቢዎች ግጭት የተከሰተ ቢሆንም፣...
View Articleየአሜሪካ መጤ ተምች በሰባት ክልሎች በ135 ሺሕ ሔክታር መሬት ላይ የተዘራ በቆሎ ማጥቃቱ ተገለጸ
የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ሚኒስቴር የእርሻ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ተስፋዬ መንግሥቴ፣ በመኸር እርሻ እንቅስቃሴና በወቅታዊው የአሜሪካ ተምች ላይ ዓርብ ሰኔ 16 ቀን 2009 ዓ.ም. በሰጡት መግለጫ፣ ለኢትዮጵያም ሆነ ለአገሪቱ ባለሙያዎች አዲስ የሆነው የአሜሪካ ተምች ለግብርናው ዘርፍ ከባድ ፈተና መሆኑንና በበቆሎ...
View Articleሚድሮክ ኢትዮጵያ ሒልተን ሆቴልን ለመግዛት ፍላጎት አሳየ
መንግሥት ሒልተን ሆቴልን ለመሸጥ በመወሰኑ፣ በሼክ መሐመድ አል አሙዲ ባለቤትነት የሚመራው ሚድሮክ ኢትዮጵያ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር ፍላጎት ማሳየቱን ምንጮች ገለጹ፡፡ሚድሮክ ኢትዮጵያ በኢትዮጵያ የመጀመርያው ባለኮከብ ሆቴል የሆነውን ሒልተን አዲስ አበባ በድርድር ለመግዛት 250 ሚሊዮን ዶላር ማቅረቡን...
View Articleጠቅላይ ሚኒስትሩ ከፍጆታ ሸቀጦች ድጎማ መውጣት የሚቻልበትን መፍትሔ የሚያጠና ኮሚቴ አቋቋሙ
ለስንዴ አቅርቦት ብቻ ከአሥር ቢሊዮን ብር በላይ ለድጎማ ወጥቷልምግብ ነክ ለሆኑ መሠረታዊ የፍጆታ ሸቀጦች የውጭ ግዥና የድጎማ ወጪ የመንግሥትን አቅም በከፍተኛ ደረጃ በመፈታተኑ፣ አስቸኳይ የመውጫ መፍትሔ የሚያጠና ኮሚቴ በጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ መደራጀቱን የሪፖርተር ምንጮች ገለጹ፡፡በጠቅላይ ሚኒስትሩ...
View Articleዋና ኦዲተር በአዲስ አበባ ኮንዶሚኒየም ፕሮጀክቶች ላይ ምርመራ እንዲያደርግ ታዘዘ
ሳይገነቡ የተዘለሉ ብሎኮች ሁኔታ በኦዲቱ ይጣራልየፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት በአዲስ አበባ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ሒደቶች ላይ የኦዲት ምርመራ እንዲያከናውን፣ በፓርላማው መታዘዙና ምርመራውም መጀመሩ ታወቀ፡፡የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከአዲስ አበባ አስተዳደር ምክር ቤት ጋር በመነጋገር በተደረሰው ስምምነት...
View Articleበዋጋ መውረድ ምክንያት መንግሥት በቆሎ ኤክስፖርት እንዲደረግ ፈቀደ
በምዕራብና በሰሜን ኢትዮጵያ የሚገኙ አርሶ አደሮች ያመረቱት የበቆሎ ሰብል በኩንታል ከአራት መቶ ብር ባነሰ ዋጋ ለገበያ ማቅረባቸው ያሳሰበው መንግሥት፣ በሰፋፊ እርሻዎች የተመረተ በቆሎ ኤክስፖርት እንዲደረግ ወሰነ፡፡መንግሥት 19 የግል ኩባንያዎችና የገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየኖች በቆሎ ኤክስፖርት እንዲያደርጉ...
View Articleለሥራ ከተጓዙ የንግድ ምክር ቤት ልዑካን መካከል ሰባቱ ሮማንያ ቀሩ
በአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት አቶ ኤልያስ ገነቲ የተመራውና ባለፈው ወር ወደ ሮማንያ ርዕሰ ከተማ ቡካሬስት ተጉዞ ከነበረው የንግድ ልዑክ አባላት መካከል፣ ሰባቱ እዚያው መቅረታቸው ታወቀ፡፡ከምንጮች የተገኘው መረጃ እንደሚያመላክተው፣ በንግድ ምክር ቤቱ ፕሬዚዳንት እየተመራ ወደ ሮማንያ...
View Articleነዳጅ አከፋፋዮች ቅድመ ክፍያ እንዲፈጽሙ ተጠየቁ
የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት በአገሪቱ የሚገኙ ነዳጅ አከፋፋዮች ለሚያከፋፍሉት ነዳጅ ቅደመ ክፍያ እንዲፈጽሙ ጠየቀ፡፡ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ባለፈው ሰሞን ነዳጅ አከፋፋዮችን ጠርቶ በጉዳዩ ላይ የደረሰበትን ውሳኔ ያሳወቀ መሆኑን ምንጮች ገልጸዋል፡፡ በዚህም መሠረት እ.ኤ.አ. ከጁላይ 1 ቀን 2017 ጀምሮ ለሚወስዱት...
View Articleየዳኝነት ነፃነትን ለማሳደግ እየሠራ መሆኑን ጠቅላይ ፍርድ ቤት ገለጸ
የዳኝነት ነፃነትን ለማሳደግ ጥረት እያደረጉ መሆናቸውን የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት አቶ ዳኜ መላኩ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ገለጹ፡፡አቶ ዳኜ የ11 ወራት የሥራ ዕቅድ አፈጻጸማቸውን ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባቀረቡበት ወቅት፣ የፌዴራል ፍርድ ቤቶች ተቋማዊ ነፃነትን ማስጠበቅ ለፍትሕ ሥርዓቱ ወሳኝ መሆኑን...
View Articleለአንድ ዓመት ሲያጨቃጭቅ የቆየው የ3.7 ቢሊዮን ብር አርማታ ብረት የጨረታ ግዥ ተሰረዘ
በዳዊት እንደሻውየአዲስ አበባ ከተማ የቁጠባ ቤቶች ልማት ኢንተርፕራይዝ አንድ ዓመት ሙሉ ሲያጨቃጭቅ የነበረውን 220 ሺሕ ሜትሪክ ቶን አርማታ ብረት ግዥ ጨረታ፣ እንዲሁም ለአቅራቢዎች ሰጥቶት የነበረውን የ3.7 ቢሊዮን ብር ዋጋ ያለውን አቅርቦት መሰረዙን አስታወቀ፡፡በሐምሌ 2008 ዓ.ም. ኢንተርፕራይዙ ሦስት የአገር...
View Articleታጥረው በተቀመጡ ቦታዎች ላይ ዕርምጃ ለመውሰድ አሁንም እየተመከረ ነው
ለዓመታት ታጥረው በተቀመጡ ቦታዎች ዕርምጃ መውሰድ ያቃተው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መሬት አጥሮ በመያዝ የአንበሳውን ድርሻ ከያዙት ሚድሮክ፣ ኤምባሲዎችና መንግሥታዊ ተቋማት ጋር ከማክሰኞ ሰኔ 20 ቀን 2009 ዓ.ም. ጀምሮ ምክክር ጀመረ፡፡ካለፈው ሳምንት ጀምሮ በምክትል ከንቲባ አባተ ስጦታውና በመሬት ልማትና...
View Articleየአፍሪካ አየር ትራንስፖርት ኢንዱስትሪ እየሞተ እንደሆነ ተገለጸ
የአፍሪካ አየር ትራንስፖርት ኢንዱስትሪ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየሞተ እንደሆነ ተገለጸ፡፡ የዓለም አቀፍ ሲቪል አቪዬሽን ድርጅት የአፍሪካ አየር ጭነት ልማት ጉባዔ ማክሰኞ ሰኔ 20 ቀን በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የስብሰባ አዳራሽ በተከፈተበት ወቅት የመክፈቻ ንግግር ያደጉት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ...
View Articleገቢዎችና ንብ ባንክ ሲወዛገቡበት የነበረው ሕንፃ በሐራጅ ሊሸጥ ነው
የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣንና ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ሲወዛገቡበት የነበረው፣ በአራዳ ክፍለ ከተማ ቀበሌ 17 አራት ኪሎ ቱሪስት ሆቴል አጠገብ የሚገኘው ባለ ስምንት ፎቅ ሕንፃ በሐራጅ ሊሸጥ ነው፡፡ራሳቸውን ያጠፉት የጌታነህ ትሬዲንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር ባለቤት አቶ ዮሐንስ ጌታነህ ወንድም አቶ...
View Articleበታላቁ ህዳሴ ግድብ ውኃ ሙሌት ለመጀመር ኢትዮጵያ የጥናት ውጤት እንደማትጠብቅ አስታወቀች
የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ደረጃ እንደፈቀደ ወደ ውኃ ሙሌት እንደሚገባ ኢትዮጵያ አስታወቀች፡፡ባለፈው ሳምንት በኢንቴቤ ኡጋንዳ የተካሄደውን የዓባይ ተፋሰስ አገሮች መሪዎች ጉባዔ አስመልክተው በጽሕፈት ቤታቸው ሰኔ 20 ቀን 2009 ዓ.ም. ጋዜጣዊ መግለጫ የሰጡት የውኃ፣ መስኖና ኤሌክትሪክ ሚኒስትር ስለሺ...
View Articleየኦሮሚያን የአዲስ አበባ ልዩ ጥቅም አስመልክቶ የተዘጋጀው ረቂቅ አዋጅ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ፀደቀ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኦሮሚያ ክልል በአዲስ አበባ ከተማ ላይ ያለውን ሕገ መንግሥታዊ ልዩ ጥቅም አስመልክቶ የተዘጋጀው ረቂቅ አዋጅ ማክሰኞ ሰኔ 20 ቀን 2009 ዓ.ም. አፀደቀ፡፡የኢፌዴሪ ሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 49 ንዑስ አንቀስ 5 ላይ ‹‹የኦሮሚያ ክልል የአገልግሎት አቅርቦት ወይም የተፈጥሮ ሀብት አጠቃቀምና...
View Articleሜታ ቢራ ተገቢ ባልሆነ የንግድ ውድድር ሐይኒከንን ከሰሰ
በዳዊት እንደሻውየኢትዮጵያን የቢራ ገበያ በአሁን ወቅት በዋናነት ከሚመሩት ኩባንያዎች መካከል የሚገኙት፣ የሐይኒከን ቢራ አክሲዮን ማኅበርና በእንግሊዙ ኩባንያ ዲያጆ ሥር የሚገኘው ሜታ ቢራ አክስዮን ማኅበር ተካሰው ፍርድ ቤት ሄዱ፡፡ሜታ አቦ ክሱን የመሠረተው ሐይኒከን ፀረ ንግድ ውድድር የሆነ እንቅስቃሴ በማድረግ...
View Articleለኢትዮ ቴሌኮም የማስፋፊያ ፕሮጀክት ታዋቂ የጃፓን ኩባንያ ፉክክሩን ተቀላቀለ
የሞባይል ካርድ ዕጥረት የውጪ ምንዛሪና አከፋፋዮች የፈጠሩት ችግር ነው ተብሏልበአገር ውስጥ ለማምረት የመንግሥት ውሳኔ ይጠበቃልኢትዮ ቴሌኮም ጨረታ ባወጣበት ፍላጎትን መሠረት ያደረገ የቴሌኮም ማስፋፊያ ፕሮጀክት አራት ኩባንያዎችን ለድርድር ሲመርጥ፣ የጃፓን ኤንኢሲ (ዩኒፖን ኤሌክትሮኒክስ) ኩባንያ ከቻይና ሁለት ግዙፍ...
View Articleንብ ባንክ ከገቢዎች ጋር ሲወዛገብበት የነበረውን ሕንፃ በ680 ሚሊዮን ብር አሸንፎ ጠቀለለው
በአራጣ አበዳሪነት በፍርድ ቤት ክስ ተመሥርቶባቸው ጥፋተኛ በመባል የ25 ዓመታት እስራትና የገንዘብ ቅጣት የተወሰነባቸው፣ ንብረታቸው እንዲወረስ የተፈረደባቸው አቶ ከበደ ተሠራ (ወርልድ ባንክ) ንብረት የነበረውንና ከገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ሲወዛገብበት የነበረው ሕንፃ በ72.7 ሚሊዮን ብር መነሻ ዋጋ ለጨረታ...
View Article