Quantcast
Channel: ተሟገት
Browsing all 1275 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአዲስ አበባ ፋብሪካዎች ለመገንባት ጥያቄ ላቀረቡ 189 ኢንቨስተሮች መሬት ተዘጋጀ

በአዲስ አበባ ከተማ ከ200 በላይ የሚሆኑ ኢንቨስተሮች ከ2004 ዓ.ም. ጀምሮ ለፋብሪካዎች ግንባታ መሬት እንዲሰጣቸው ቢጠይቁም፣ በተለያዩ ምክንያቶች መስተናገድ ሳይችሉ ቆይተው በመጨረሻ ሰኞ ሰኔ 26 ቀን 2009 ዓ.ም. ለ189 ኢንቨስተሮች መሬት መዘጋጀቱ ተገለጸ፡፡የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መሬት ልማትና...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

‹‹በባህረ ሰላጤው አካባቢ ያለው ችግር ካልተፈታ የአፍሪካ ቀንድን ሊያቃውስ ይችላል››

ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝበባህረ ሰላጤው የዓረብ አገሮች መካከል ያለው ውዝግብ በፍጥነት ካልተፈታ፣ ለኢትዮጵያ ሥጋት እንዳለው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ገለጹ፡፡ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዓርብ ሰኔ 30 ቀን 2009 ዓ.ም. በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ2010 በጀትን ለማፅደቅ በተገኙበት ወቅት፣...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አዋሽ ባንክ ከ1.4 ቢሊዮን ብር በማትረፍ መሪነቱን ቀጥሏል

አገሪቱ የነፃ ኢኮኖሚ ሥርዓት መከተል ከጀመረችበት ከ1984 ዓ.ም. ወዲህ ቀዳሚ የግል ባንክ የሆነው አዋሽ ባንክ፣ ሰሞኑን በተገባደደው የሒሳብ ዓመት ከ1.4 ቢሊዮን ብር በላይ ያልተጣራ ትርፍ በማስመዝገብ ከግል ባንኮች ቀዳሚነቱን አስቀጥሏል፡፡አዋሽ ባንክ በዓመቱ ያስመዘገበው ያልተጣራ ትርፍ 1,444,038,000 ብር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የ40/60 ባለ አንድ መኝታ ቤት ተመዝጋቢዎች ሕገ መንግሥቱን የጣሰ ድርጊት ተፈጽሞብናል አሉ

የባለ ሦስት መኝታ ቤት ተመዝጋቢዎች ለባለ አራትም ይወዳደራሉመንግሥት በ2005  ዓ.ም. በዳግም ምዝገባ ይፋ ካደረጋቸው የጋራ መኖሪያ ቤቶች ፕሮግራሞች በ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤት ፕሮግራም የባለ አንድ መኝታ ቤት ተመዝጋቢዎች፣ ሐምሌ 1 ቀን 2009 ዓ.ም. በዕጣ ከተተላለፉ ቤቶች ውስጥ ‹‹ባለ አንድ መኝታ ቤት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጥብቅ የሆነ የቡና ምርት ግብይት ሕግ ፀደቀ

ዕለታዊ የአገር ውስጥ ቡና ዋጋ በመንግሥት ይተመናልከመስመር ውጪ ቡና ያጓጓዘና ይዞ የተገኘ እስከ አሥር ዓመት በእስር ይቀጣልኢትዮጵያ በዓለም የንግድ ገበያ የምትታወቅበት የቡና ምርት በበቂ ሁኔታ እንዳይቀርብ ያደረጉ ውስብስብ የአገር ውስጥ ችግሮችን ለመፍታት እንደሚያስችል እምነት የተጣለበት እጅግ ጥብቅ የሆነ አዋጅ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ቴዲ አፍሮ በሚሊኒየም አዳራሽ ለሚያዘጋጀው ኮንሰርት የመንግሥትን ይሁንታ እየጠበቀ ነው

ታዋቂው ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ‹‹ኢትዮጵያ›› የተሰኘውን አልበም ካወጣ በኋላ፣ በአዲስ አበባ ከተማ ሚሊኒየም አዳራሽ የመጀመርያውን ኮንሰርት ለማቅረብ የመንግሥትን ይሁንታ እየጠበቀ ነው፡፡ድምፃዊው ጳጉሜን 5 ቀን 2009 ዓ.ም. ለአዲስ ዓመት ዋዜማ የሙዚቃ ዝግጅቱን ለማቅረብ መዘጋጀቱን፣ ማኔጀሩ አቶ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኩባንያ ኃላፊዎች መንግሥት እንዲያስተካክል የሚፈልጉትን ለገንዘብና ኢኮኖሚ ሚኒስትሩ አቀረቡ

መንግሥት ለረጅም ጊዜ ማበረታቻ እየሰጠ መቀጠሉን ሊያቆም እንደሚችል አሳሰበየመግንሥትናየግሉ ዘርፍን ትብብር የሚገዛ ረቂቅ ሕግ ለምክር ቤት ቀርቧልፕሪሳይስ ኮንሰልት ኢንተርናሽናል የተባለው አማካሪ ኩባንያ በሚያዘጋጀው ዓመታዊው ፎረም ላይ የተገኙት የንግድ ኩባንያዎች ሥራ አስፈጻሚዎች፣ መንግሥት ሊያስተካክላቸው ይገባዋል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአዲስ አበባ በጀት ቀመር ‹‹ከወጪ መደብ›› ወደ ፕሮግራም በጀት ሊሸጋገር ነው

የአዲስ አበባ በጀት 40.5 ቢሊዮን ብር ደርሷልከንቲባ ድሪባ ኩማ የ2009 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸምና የ2010 በጀት ዓመት ዋና ዋና ዕቅድ ሪፖርት ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት ሐምሌ 4 ቀን 2009 ዓ.ም. ባቀረቡበት ወቅት፣ የከተማ አስተዳደሩ መሥሪያ ቤቶች የበጀት አመዳደብ ‹‹ከወጪ መደብ››...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የመጪው ምርት ዘመን የማዳበሪያ ግዥ በዚህ ወር ይፈጸማል

አዲሱ መመርያ ከፀደቀ የማዳበሪያ ግዥ በድርድር ይፈጸማልየኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለመጪው ምርት ዘመን የሚያስፈልገውን የማዳበሪያ ግዥ በዚህ ወር እንደሚፈጽም ተገለጸ፡፡ ጨረታ ማውጣት ሳያስፈልገው ከዓለም አቀፍ አምራቾች ጋር ብቻ በመደራደር ግዥ ለመፈጸም በዝግጅት ላይ የሚገኘው አዲሱ የማዳበሪያ ግዥ ረቂቅ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የመቐለና የኮምቦልቻን ጨምሮ ለአራት ኢንዱስትሪ ፓርኮች ግንባታ 650 ሚሊዮን ዶላር ወጪ መደረጉ ተገለጸ

190 ሚሊዮን ዶላር የወጣባቸው መቐለና ኮምቦልቻ ባለሀብቶችን ይጠብቃሉበሳምንቱ መጨረሻ ግንባታቸው ተጠናቆ በጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ የተመረቁት የመቐለና የኮምቦልቻ ከተሞችን ጨምሮ የሐዋሳና የቦሌ ለሚ አንድ ኢንዱስትሪ ፓርኮችን ለመገንባት፣ እስካሁን 650 ሚሊዮን ዶላር የሚጠጋ ገንዘብ ወጪ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የፖለቲካ ፓርቲዎች በአወዛጋቢ ሕጎችና በብሔራዊ መግባባት ላይ ድርድር ሊጀምሩ ነው

 ገዢው ፓርቲ ኢሕአዴግና አገር አቀፍ ፓርቲዎች ብሔራዊ መግባባት፣ አወዛጋቢ ሕጎች፣ የዴሞክራሲ፣ የሰብዓዊ መብት ተቋማትና የፍትሕ አካላት ተቋማትን ጨምሮ በ12 አጀንዳዎች ላይ የሚያደርጉት ድርድር ዝርዝር ፕሮግራም ተለይቶ ለፓርቲዎቹ ተሰጠ፡፡ ድርድሩ ከዓርብ ሐምሌ 7 ቀን 2009 ዓ.ም. ጀምሮ ይካሄዳል፡፡ገዢው ፓርቲ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አሜሪካ ልምድ ያላቸውን ዲፕሎማት ለኢትዮጵያ አምባሳደርነት አጨች

የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ልምድ ያላቸውን ዲፕሎማት ማይክል ሬይነርን ለኢትዮጵያ አምባሳደርነት ዕጩ አድርገው አቀረቡ፡፡ ሹመታቸው በሴኔት በቅርብ እንደሚፀድቅ ይጠበቃል፡፡ተሿሚው በሚቀጥሉት ወራት ወደ አዲስ አበባ እንደሚመጡ፣ ተሰናባቹ የኤምባሲው ጊዜያዊ ኃላፊ ፒተር ቭሮማን ለሪፖርተር ገልጸዋል፡፡በግንቦት ወር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢንተርኮንቴኔንታል ሆቴል ባለቤት ፍርድ ቤቶች በሰጡት ትዕዛዝ ስላልተፈቱ በድጋሚ ትዕዛዝ ተሰጠ

የተሰጣቸው አመክሮ እንዲነሳ ዓቃቤ ሕግ ያቀረበው ይግባኝ ውድቅ ተደረገየኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል ባለቤት አቶ ስማቸው ከበደ የተፈረደባቸው የእስራት ቅጣት ከተጠናቀቀ በኋላ ከእስር እንዲፈቱ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤትና ጠቅላይ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ የሰጡ ቢሆንም፣ የፌዴራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ትዕዛዙን ተግባራዊ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የመቐለ ከተማ ነዋሪዎች ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሦስት ዓመት በፊት ቃል የገቡትን የውኃ ችግር እንዲፈቱላቸው ጠየቁ

የኤሌክትሪክ ኃይልን ጨምሮ ከአማራ ክልል ጋር ስለተፈጠሩ ግጭቶች ጥያቄ አቅርበዋል ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ሐምሌ 1 ቀን 2009 ዓ.ም. ከመቐለ ከተማ ነዋሪዎች ጋር ባደረጉት ውይይት፣ ከሦስት ዓመታት በፊት ቃል የገቡላቸውን የመጠጥ ውኃ አቅርቦት ችግር እንዲፈቱላቸው የከተማዋ ነዋሪዎች ጠየቁ፡፡ ከውኃ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

መንግሥት ለአንድ መቶ ሺሕ ስደተኞች የሥራ ዕድል ሊሰጥ ነው

አሥር ሺሕ ሔክታር የእርሻ መሬት ይከፋፈላል  የዓለም ባንክ ለመተባበር ያለውን ፍላጎትና ሥጋቶቹን ገልጿልመንግሥት 100 ሺሕ ለሚሆኑ በኢትዮጵያ ለተጠለሉ ስደተኞች በአገር ውስጥ በሚገነቡ የኢንዱስትሪ ፓርኮች የሥራ ዕድል ለመስጠት ማቀዱን፣ ከዓለም ባንክ የተገኘ መረጃ አመለከተ፡፡የዓለም ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የጣና ሐይቅ ሃምሳ ሺሕ ሔክታር ስፋት በእንቦጭ አረም ተሸፍኗል

በቅርብ ጊዜ ከተጋረጡ አደጋዎች መካከል አንዱ የሆነው የእንቦጭ አረም፣ በጣና ሐይቅ ላይ ከሃምሳ ሺሕ ሔክታር በላይ መሸፈኑ ታወቀ፡፡በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የድኅረ ምረቃ ዳይሬክተርና የባዮሎጂ ትምህርት ክፍል ተመራማሪ የሆኑት ሳሙኤል ሳህሌ (ዶ/ር)፣ በአሁኑ ወቅት ይህ የእንቦጭ አረም ከ50 ሺሕ ሔክታር በላይ የሚሆነውን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአዲስ አበባ በጀት ቀመር ‹‹ከወጪ መደብ›› ወደ ፕሮግራም በጀት ሊሸጋገር ነው

የአዲስ አበባ በጀት 40.5 ቢሊዮን ብር ደርሷልየአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ድሪባ ኩማ በምክር ቤቱ ስብሰባ የከተማው የ2010 ዓ.ም. በጀት ሲፀድቅ ድምፅ ሲሰጡ Read moreዜናStandard (Image)

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በውጣ ውረዶች ውስጥ ያለፈው አሥረኛው ማስተር ፕላን ፀደቀ

 የግንባታ ቁጥጥር ባለሥልጣን በድጋሚ ተቋቋመበበርካታ ውጣ ውረዶች ውስጥ ያለፈው አሥረኛው የአዲስ አበባ ከተማ ማስተር ፕላን ሐሙስ ሐምሌ 6 ቀን 2009 ዓ.ም. ፀደቀ፡፡ከ1996 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ ግንቦት 2006 ዓ.ም. ድረስ በነበሩት አሥር ዓመታት የተተገበረው ዘጠነኛው የአዲስ አበባ ከተማ ማስተር ፕላን፣...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአዲስ አበባ ከተማ መሥሪያ ቤቶች የግዥ ሕግጋትን በአብዛኛው እንደሚጥሱ ተገለጸ

 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መሥሪያ ቤቶች በአብዛኛዎቹ የመንግሥት ግዥ አዋጅን፣ ደንቦችና መመርያዎችን እንደማያከብሩ ተገለጸ፡፡የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዋና ኦዲተር የ2009 ዓ.ም. የሁለተኛው ግማሽ ዓመት ሪፖርት እንደሚያመለክተው፣ ብዛት ባላቸው መሥሪያ ቤቶች የሒሳብ ግድፈት ተስተውሏል፡፡በተለይም በወጪ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አምቦ የማዕድን ውኃና ኢስት አፍሪካ ቦትሊንግ ሕገወጥ ውህደት አድርገዋል ተብለው ክስ ተመሠረተባቸው

 ከሚመለከተው አካል ሕጋዊ ፈቃድ ሳያገኙ ወይም ሳያስፈቅዱ በመዋሀድ የንግድ እንቅስቃሴ እያደረጉ ነው የተባሉት አምቦ የማዕድን ውኃ አክሲዮን ማኅበርና ኢስት አፍሪካ ቦትሊንግ ክስ ተመሠረተባቸው፡፡ክሱ የተመሠረተው በንግድ ውድድርና ሸማቾች ጥበቃ ባለሥልጣን አስተዳደራዊ ፍርድ ቤት መሆኑ ታውቋል፡፡ድርጅቶቹ ከባለሥልጣኑ...

View Article
Browsing all 1275 articles
Browse latest View live