Quantcast
Channel: ተሟገት
Browsing all 1275 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለበዓል የምርት ዕጥረት የለም ቢባልም የሸማቾች ማኅበራት በሠልፍ ተጨናንቀው ነበር

 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ለበዓል የሚሆኑ የኢንዱስትሪ ምርቶች አቅርቦት ችግር የለም ቢልም፣ የሸማቾች ኅብረት ሥራ ማኅበራት መደብሮች በረዣዥም ሠልፎች ተጨናንቀው ሳምንቱን አሳልፈዋል፡፡በተለይ ዘይትና ስኳር ለመሸመት በከተማው የሚገኙ 141 የሸማቾች ኅብረት ሥራ ማኅበራት በከፈቷቸው መደብሮች ረዣዥም...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በመደበኛው ፕሮግራም ተምረው ያልተመረቁ በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ መምህር ሆነው መሥራት እንደማይችሉ ተነገራቸው

 የመጀመርያም ሆነ ሁለተኛ ዲግሪያቸውን በመደበኛው ፕሮግራም ያልተማሩ ግለሰቦች፣ በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ በመምህርነት ተቀጥረው መሥራት እንደማይችሉ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) በቅርቡ ለ33 የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች በጻፉት ደብዳቤ እንደተገለጸው፣ የመጀመርያ ዲግሪ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአዲስ አበባ ታክሲዎች በዘመናዊ ተሽከርካሪዎች ሊተኩ ነው

 በአዲስ አበባ ከተማ ለረጅም ዓመታት እያገለገሉ ያሉት ሰማያዊ በነጭ ታክሲዎች (አነስተኛና መካከለኛ)፣ ዘመናዊ በሆኑ መካከለኛ ለብዙኃን አገልግሎት በሚሰጡ ታክሲዎች ሊተኩ መሆኑ ታወቀ፡፡የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የካቤኔ ጉዳዮች ምክትል ኃላፊ አቶ ፀጋዬ አርዓያ ሰሞኑን በአዲስ አበባ በአሥሩም ክፍላተ ከተሞች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አሥራ ሁለት ተቃዋሚ ፓርቲዎች በጋራ ከገዢው ፓርቲ ጋር ለመደራደር ተስማሙ

 ከገዥው ፓርቲ የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢሕአዴግ) ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ እየተደራደሩ የሚገኙ 12 ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ የመደራደሪያ ሐሳባቸውን በጋራ ለማቅረብና ለመደራደር ወሰኑ፡፡አሥራ ሁለቱ ተቃዋሚ ፓርቲዎች በጋራ ለመደራደር መወሰናቸውን ያስታወቁት ሐሙስ ጳጉሜን 2 ቀን 2009...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በኦዲት ጥቅል ሪፖርት ባሰራቸው ተጠርጣሪዎች ላይ ፍርድ ቤት የተለያዩ ትዕዛዞች ሰጠ

 ስምንት ተጠርጣሪዎች ዋስትና ተፈቀደላቸውየአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የአስተዳደሩ ዋና ኦዲተር ጥቅል ሪፖርትን መሠረት በማድረግ በቁጥጥር ሥር ባዋላቸው በፅዳት አስተዳደር ኤጀንሲ የተለያዩ የሥራ ድርሻ ያላቸው 26 ተጠርጣሪዎች ላይ ፍርድ ቤት የተለያዩ ትዕዛዞች ሰጠ፡፡የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ተረኛ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሰሜን ጎንደር ዞን በዓመት ውስጥ 597 ታጣቂዎች መገደላቸው ተገለጸ

 ከ700 በላይ ደግሞ ትጥቅ መፍታታቸው ተገልጿልበአማራ ክልል የሰሜን ጎንደር ዞን በ2009 ዓ.ም. ጫካ ገብተው ከነበሩ የታጠቁ ኃይሎች ጋር በተደረገ የተኩስ ልውውጥ 597 ሰዎች መገደላቸው ተገለጸ፡፡የዞኑ አስተዳደርና ፀጥታ መምርያ ኃላፊ አቶ ዳኘው በለጠ ለሪፖርተር እንደተናገሩት፣ ኤርትራ በመሄድ ከግንቦት ሰባትና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የምጣኔ ሀብት ተመራማሪው ዶ/ር ወልዳይ አምሐ (1949-2009)

 በሔኖክ ያሬድና በብርሃኑ ፈቃደበኢትዮጵያ ምጣኔ ሀብት ጥናትና ምርምር መስክ ቁልፍ ከሆኑ ምሁራንና ተፅዕኖ ፈጣሪዎች አንዱ፣ በኢኮኖሚክስና በማይክሮ ፋይናንስ ምርምርና ልማት ዘርፍም በላቀ ደረጃ ተሳታፊ ከሆኑት መካከል ዶ/ር ወልዳይ አምሐ ይጠቀሳሉ፡፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲና በቀድሞው የሐዋሳ ግብርና ኮሌጅ ለዓመታት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የእስራኤል ኩባንያ የኢትዮጵያ መንግሥትን በዓለም አቀፍ ፍርድ ቤት ከሰሰ

 የእስራኤል ኩባንያ የኢትዮጵያ መንግሥትን በዓለም አቀፍ ፍርድ ቤት ከሰሰ ከግብር ጥያቄ ጋር በተያያዘ በአፋር ክልል የጀመረውን የፖታሽ ማዕድን ልማት ፕሮጀክት አቋርጦ የወጣው እስራኤል ኬሚካልስ (አይሲኤል) የተሰኘው ግዙፍ የእስራኤል ማዳበሪያ አምራች ኩባንያ፣ የኢትዮጵያ መንግሥት የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቴን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኦሕዴድ በውጭ ከሚኖሩ የኦሮሞ ተወላጆች ጋር ለመሥራት የሚያስችል አደረጃጀት ፈጠረ

 የኦሮሞ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦሕዴድ) በውጭ ከሚኖሩ የኦሮሞ ተወላጆች ጋር ለመሥራት የሚያስችል አደረጃጀት ፈጠረ፡፡ኦሕዴድ ሰሞኑን ባካሄደው ስብሰባ አዳዲስ መዋቅሮችንና ሹመቶችን አፅድቋል፡፡ በዚህም መሠረት በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ የድርጅቱን ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ለሦስተኛ ጊዜ ለመቀየር ተገዷል፡፡ በሦስተኛ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአዋሽ ወንዝ ሙላት በኦሮሚያና በአፋር ሥጋት ፈጥሯል

 ብሔራዊ አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አደጋ ከተፈጠረ ምላሽ ለመስጠት ተዘጋጅቻለሁ አለየቆቃ ኤሌክትክ ኃይል ማመንጫ ግድብ በመሙላቱና ለግድቡ ደኅንነት ሲባልም ከፍተኛ መጠን ያለው ውኃ እየተለቀቀ በመሆኑ፣ የሚለቀቀው ውኃም ከአዋሽ ወንዝ ገባሮች ጋር ተዳምሮ  በኦሮሚያና በአፋር ከፍተኛ ጉዳት ሊያስከትል እንደሚችል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከኢታኖል ድብልቅ ነዳጅ በአምስት ወራት 1.6 ሚሊዮን ዶላር ማዳን መቻሉ ተነገረ

 ኢታኖልን ከቤንዚን ጋር ማደባለቅ በድጋሚ በተጀመረ በአምስት ወራት ጊዜ ውስጥ 1.6 ሚሊዮን ዶላር የውጭ ምንዛሪ ማዳን እንደተቻለ ተጠቆመ፡፡ከማዕድን፣ ነዳጅና ተፈጥሮ ጋዝ ሚኒስቴር ሪፖርተር የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው፣ ተቋርጦ የነበረው የኤታኖልና የቤንዚን ድብልቅ ነዳጅ በድጋሚ የተጀመረው በሚያዝያ 2009...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ ለኢትዮጵያ 12 ቢሊዮን ብር ሊያበድር ነው

 በዳዊት እንደሻውየአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚደረጉ የግልና የመንግሥት ፕሮጀክቶች፣ በአንድ ዓመት 12 ቢሊዮን ብር ብድር ለመስጠት የሚያስችለውን ዝግጅት እያደረገ ነው፡፡ብድሩ በዚህ ዓመት ለተበዳሪዎች ይሰጣል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ በዚህም መሠረት ባንኩ ከግል ባለሀብቶችና ከመንግሥት የቀረበለትን ብድር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በኢትዮጵያ የተመረተ የአሉሚንየም ምርት ለውጭ ገበያ ቀረበ

 በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ፋብሪካ በመትከልም ሆነ ምርቱን ለአገር ውስጥ ገበያ በማቅረብ ቀዳሚ የሆነው ቢኤንድሲ የተባለው የአሉሚንየም አምራችና አከፋፋይ ኩባንያ፣ በኢትዮጵያ ስም ያመረታቸውን የአሉሚንየም ምርቶች ወደ ውጭ መላክ ጀመረ፡፡ባለፉት ዓመታት ኩባንያው ከ30 እስከ 40 በመቶ የሚሆነውን የአገር ውስጥ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በቤቶች ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት የቀድሞ ኃላፊዎች ላይ ክስ መመሥረት አለመቻሉን ዓቃቤ ሕግ አስታወቀ

ፍርድ ቤቱ ክሱ ያልመሠረተበት ምክንያት አሳማኝ አይደለም ብሏል የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ከፌዴራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቡድን በቤቶች ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት የቀድሞ ኃላፊዎች በእነ ወ/ሮ ፀዳለ ማሞ (አምስት ሰዎች) ላይ ምርመራውን አጠናቆ መዝገቡን ያስተላለፈለት ቢሆንም፣ በተሰጠው ጊዜ ውስጥ ክስ መመሥረት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስትር ዴኤታ አማካሪ በቁጥጥር ሥር ውለው ፍርድ ቤት ቀረቡ

 10.5 ሚሊዮን ብር ጉዳት በማድረስ ተጠርጥረዋልየእነ አቶ ዓለማየሁ ጉጆ የምርመራ ሒደት ተጠናቀቀየገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር የፋይናንስና አስተዳደር ጉዳዮች ሚኒስትር ዴኤታ አማካሪ አቶ ደጉ ላቀው፣ ጳጉሜን 3 ቀን 2009 ዓ.ም. በቁጥጥር ሥር ውለው መስከረም 2 ቀን 2010 ዓ.ም. ፍርድ ቤት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዳንጎቴ ሲሚንቶ ከአካባቢው ማኅበረሰብ ጋር ዕርቅ አወረደ

 በ2008 እና በ2009 ዓ.ም. በኦሮሚያ ክልል ተቀጣጥሎ በነበረው ሕዝባዊ አመፅ ሳቢያ ሁለት ጊዜ ንብረቶቹ የተጎዱበት ዳንጎቴ ሲሚንቶ ፋብሪካ፣ የ2010 ዓ.ም. ዘመን መለወጫ በዓልን ምክንያት በማድረግ ባዘጋጀው የዋዜማ ድግስ ከአካባቢው ማኅበረሰብ ጋር ዕርቅ አወረደ፡፡ቅዳሜ ጳጉሜን 4 ቀን 2009 ዓ.ም. ከአዲስ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በኦሮሚያና በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች የተከሰተው ግጭት መቆሙ ተነገረ

 የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ሚኒስትር  ነገሪ ሌንጮ (ዶ/ር) ለሪፖርተር እንደተናገሩት፣ በሁለቱ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች በሚኖሩ ዜጎች የተነሳው ግጭት ለሰው ሕይወት መጥፋትና ለንብረት መውደም ምክንያት ቢሆንም አሁን ግን ቆሟል፡፡የዚህ ችግር ዋነኛ መንስዔ ምን እንደሆነ እስካሁን ድረስ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በክልል ደረጃ በድጋሚ ሊዋቀር ነው

 ከቀድሞው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን ተከፍሎ የወጣው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት፣ የክልል መዋቅሮችን ተከትሎ በድጋሚ ሊዋቀር ነው፡፡የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከአራት ዓመት በፊት ሲቋቋም ማኔጅመንቱ ለህንድ ኩባንያ ተሰጥቶ የነበረ ቢሆንም፣ ውጤታማ ተቋም መገንባት ሳይቻል ቀርቷል፡፡ በዚህም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የቤቶች ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤትና የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከፍተኛ ኃላፊዎች ተከሰሱ

በሁለቱ ተቋማት ከ74.9 ሚሊዮን ብር በላይ ጉዳት ደርሷል ተብሏልየአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት ዋና ሥራ አስኪያጅ የነበሩት ወ/ሮ ፀዳለ ማሞን ጨምሮ 13 የተለያየ ኃላፊነት በነበራቸው ግለሰቦች፣ በኢትዮጵያ ስኳር ኮርፖሬሽን የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ዋና ሥራ አስኪያጅ የነበሩት አቶ ዘነበ ይማምን ጨምሮ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሙስና የተጠረጠሩት የስኳር ኮርፖሬሽንና የአዲስ አበባ መንገዶች ባለሥልጣን ኃላፊዎች ክስ ተመሠረተባቸው

 በድምሩ ከ228.2 ሚሊዮን ብር በላይ ጉዳት አድርሰዋል ተብሏል  ከፍተኛ የሙስና ወንጀል ፈጽመዋል ተብለው ለ50 ቀናት በጊዜ ቀጠሮ ላይ የነበሩት የስኳር ኮርፖሬሽንና የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ኃላፊዎች ላይ፣ የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ክስ መሠረተ፡፡ ዓቃቤ ሕግ ለፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ...

View Article
Browsing all 1275 articles
Browse latest View live