በአማራ ክልል የተሿሚዎች ሀብት ተመዘገበ
በአማራ ክልል የመንግሥት ተሿሚዎች የተሰጣቸውን ሥልጣን ተጠቅመው አላስፈላጊ ጥቅም እንዳያሰባስቡ ለመከታተል ያመች ዘንድ፣ ሀብታቸው መመዝገቡን የክልሉ የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ፡፡የኮሚሽኑ የመረጃ ባለሙያ አቶ ዮሐንስ ለሪፖርተር እንደተናገሩት፣ በክልሉ ውስጥ ካሉ ተሿሚዎች መካከል የ1,945 ወንድና...
View Articleበአዲስ አበባ የሥራ ላይ አደጋዎች መብዛታቸው ተገለጸ
በአዲስ አበባ ከተማ በተለይ በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ውስጥ ከፍተኛ የሥራ ላይ አደጋዎች እያጋጠሙ እንደሆነ ተገለጸ፡፡የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሠራተኛና የማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ የሰላማዊ ኢንዱስትሪ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ደረጀ ፍቅሩ ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ በ2009 ዓ.ም. ብቻ በኮንስትራክሽን ዘርፍ የሥራ...
View Articleስኳር ኮርፖሬሽን በአገሪቱ የስኳር እጥረት የለም አለ
የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ አዲስ የሥርጭት ካርድ ማደል ጀመረንግድ ሚኒስቴርን ጨምሮ ሁሉም የከተማና የክልል ንግድ ቢሮዎች ስኳር በኮታ እያደሉ ቢሆንም፣ ስኳር ኮርፖሬሽን በየወሩ 569 ሺሕ ኩንታል እያቀረበ መሆኑንና የክምችት ችግር እንደሌለበት አስታወቀ፡፡ ስኳር ኮርፖሬሽን 200 ለሚጠጉ የቢራ፣ የለስላሳ፣...
View Articleተፈናቃይ አርሶ አደሮችን በድጋሚ ለማቋቋም 309 ሚሊዮን ብር በጀት ተያዘ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ክልል ውስጥ በቂ ካሳና ምትክ ቦታ ሳይሰጣቸው ከ1988 ዓ.ም. ጀምሮ የተፈናቀሉ አርሶ አደሮችን በድጋሚ ለማቋቋም 309 ሚሊዮን ብር በጀት ተያዘ፡፡በአሁኑ ወቅት በችግር ውስጥ የሚገኙ ተፈናቃይ አርሶ አደሮችና ቤተሰቦቻቸውን ለማቋቋም ኃላፊነት የተሰጠው የልማት ተነሽ አርሶ አደሮች መልሶ...
View Articleበባህር ዳር ታስረው የነበሩ 36 ነጋዴዎች በዋስ ተፈቱ
ባለፈው ዓመት በባህር ዳር ከተማ የሞቱ ዜጎችን ለማሰብ ነሐሴ 1 ቀን 2009 ዓ.ም. በተጠራው የሥራ ማቆም አድማ ተሳትፈዋል ተብለው ታስረው የነበሩ 36 ነጋዴዎች መፈታታቸውን፣ የከተማዋ ፖሊስ መምርያ አስታወቀ፡፡የመምርያው ኃላፊ ኮማንደር ዋለልኝ ዳኘው ሐሙስ ነሐሴ 25 ቀን 2009 ዓ.ም. ለሪፖርተር እንደተናገሩት፣...
View Articleየኮሜሳ የንግድና የልማት ባንክ ለሦስት የኢትዮጵያ ኩባንያዎች የ60 ሚሊዮን ዶላር ብድር ለቀቀ
በብርሃኑ ፈቃደ፣ ማሔ ደሴት ሲሼልስራሱን በምሥራቅና ደቡባዊ አፍሪካ የጋራ ገበያ (ኮሜሳ) የንግድና የልማት ባንክ በማለት ስያሜውን ያሻሻለው የቀድሞው ፒቲኤ (Preferential Trade Agreement- PTA Bank)፣ በዚህ ዓመት ጥር ወር ይፋ ባደረገው መሠረት ለሦስት ኩባንያዎች በአጠቃላይ የ60 ሚሊዮን ዶላር...
View Articleየፌዴራል ፖሊስ መርማሪ ቡድን በቅንነት እየሠራ እንዳልሆነ ፍርድ ቤት ተቸ
ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ምርመራውን እንዲከታተል ታዘዘበቤቶች ልማት ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት ተጠርጣሪዎች ላይ ምርመራ ተጠናቀቀ በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በእስር ላይ በሚገኙት በስኳር ኮርፖሬሽን የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ የቀድሞ ሥራ አስኪያጅ በእነ አቶ ዘነበ ይማም ላይ፣ የፌዴራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቡድን በተፈቀደለት ጊዜ...
View Articleየምርት ገበያ ዋና ሥራ አስፈጻሚ የሥራ መልቀቂያ አስገቡ
በለውጥ ሒደት ላይ መሆኑና አዳዲስ አሠራሮችን ተግባራዊ በማድረግ ላይ እንደሆነ የተገለጸው የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ኤርሚያስ እሸቱ፣ ያልተጠበቀ ነው የተባለ የሥራ መልቀቂያ ማስገባታቸው ታወቀ፡፡የኢትዮጵያ ምርት ገበያን በዋና ሥራ አስፈጻሚነት ለመምራት ሦስተኛው ሰው የነበሩት አቶ ኤርሚያስ...
View Article‹‹ያለፉት አሥር ዓመታት ጉዞ ስኬታማ የመሆኑን ያህል አልጋ በአልጋ ነበር ለማለት አያስደፍርም››
ፕሬዚዳንት ሙላቱ ተሾመኢትዮጵያ ሦስተኛውን ሚሊኒየም የተቀበለችበት አሥረኛ ዓመትና የዘመን መለወጫ ክብረ በዓል መጀመርን ይፋ ያደረጉት ፕሬዚዳንት ሙላቱ ተሾመ (ዶ/ር)፣ ያለፉት አሥር ዓመታት ጉዞ አልጋ በአልጋ እንዳልነበር አስታወቁ፡፡ ፕሬዚዳንቱ የክብረ በዓሉን መጀመር ሐሙስ ነሐሴ 25 ቀን 2009 ዓ.ም....
View Articleየባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት አምስት ከፍተኛ ኃላፊዎች ታሰሩ
የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን 57 ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ሥር አዋለየሙስና ወንጀል ተጠርጣሪዎች ቁጥር 115 ደርሷልየኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት አምስት ከፍተኛ ኃላፊዎች፣ በከባድ የሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ዓርብ ነሐሴ 26 ቀን 2009 ዓ.ም. በቁጥጥር ሥር ዋሉ፡፡በቁጥጥር ሥር የዋሉት...
View Articleሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ግንዛቤ ማስጨበጥ ላይ ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ መሆኑን ገለጸ
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ኮሚሽነር አዲሱ ገብረ እግዚአብሔር (ዶ/ር)፣ በ2009 ዓ.ም. ኮሚሽኑ ባከናወናቸው ተግባራት፣ ስላስመዘገባቸው ውጤቶችና ስለገጠሙት አስቸጋሪ ሁኔታዎች መግለጫ ሰጡ፡፡ ግንዛቤ ማስጨበጥ ዋነኛው ትኩረት መሆኑን ገልጸዋል፡፡መግለጫው የተሰጠው ማክሰኞ ነሐሴ 30 ቀን 2009 ዓ.ም. በኮሚሽኑ...
View Articleለሸበሌ ትራንስፖርት ኩባንያ 225 ሚሊዮን ብር የመጫረቻ ዋጋ ቀረበ
በዳዊት እንደሻውየመንግሥት የልማት ድርጅቶች ሚኒስቴር የሸበሌ ትራንስፖርት አክሲዮን ማኅበርን ወደ ግል ይዞታ ሙሉ በሙሉ ለማስተላለፍ ባወጣው ጨረታ፣ ሚሊቶ ትራንስፖርት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር 225 ሚሊዮን ብር የመጫረቻ ዋጋ አቀረበ፡፡በግንቦት 2009 ዓ.ም. ጨረታው ከወጣ በኋላ 19 ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን...
View Articleለአሥር ቀናት ለሚካሄደው ክብረ በዓል አራት ሚሊዮን ብር ወጪ ይደረጋል ተብሏል
በዳዊት እንደሻውለአሥር ቀናት ‹‹መጪው ዘመን የኢትዮጵያ ከፍታ ነው›› በሚል መሪ ቃል እየተደረገ ያለው ክብረ በዓል፣ እስከ አራት ሚሊዮን ብር ወጪ እንደሚያስፈልገው ተገለጸ፡፡ ወጪው በዋናነት ክብረ በዓሉን ለማዘጋጀት በመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት አስተባባሪነት የተቋቋመው ኮሚቴ ባደረገው ግምት የተገኘ...
View Articleኢትዮጵያ በሰሜን ኮሪያ ላይ ተገቢው ፍትሐዊ ዕርምጃ እንዲወሰድ ፍላጎቷ መሆኑን ገለጸች
ኢትዮጵያ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የፀጥታውን ምክር ቤት ፕሬዚዳንትነት ለመምራት ባለፈው ሳምንት ወንበሩን የተረከበችበትና የዓለምን ትኩረት የሳበው የሰሜን ኮሪያ የኑክሌር ቦምብ ሙከራ በመገጣጠማቸው፣ በሰሜን ኮሪያ ላይ ፍትሐዊ ዕርምጃ እንዲወሰድ ጠየቀች፡፡ኢትዮጵያ የተመድ የፀጥታው ምክር ቤት ተለዋጭ...
View Articleየመንግሥት ባለሥልጣናት የሚጠቀሙባቸው ተሽከርካሪዎች ከአገር ውስጥ እንዲገዙ መመርያ ወጣ
በዳዊት እንደሻውየሚኒስትሮች ምክር ቤት በቅርቡ ባወጣው መመርያ፣ የመንግሥት ባለሥልጣናት የሚጠቀሙባቸው ተሽከርካሪዎች ከአገር ውስጥ አምራችና ገጣጣሚዎች ብቻ እንዲገዙ አዘዘ፡፡ምክር ቤቱ ከሐምሌ 28 ቀን 2009 ዓ.ም. ጀምሮ ተፈጻሚ እንዲሆን ያወጣው መመርያ፣ የፌዴራል ባለ በጀት መሥሪያ ቤቶች ከፍተኛ ባለሥልጣናትና...
View Articleበመሬት ይዞታ አስተዳደር ቢሮዎች የደኅንነት ካሜራዎች ሊገጠሙ ነው
በአዲስ አበባ ከተማ አሥሩም ክፍላተ ከተሞች የመሬት ይዞታ አስተዳደር ቢሮዎች የሙስናና የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለማስወገድ፣ እንዲሁም የተቀላጠፈ አገልግሎት ለመስጠት የደኅንነት ካሜራዎች ሊገጠሙ ነው፡፡ከደኅንነት ካሜራዎች በተጨማሪ ከመሬት ይዞታ ጋር የተገናኙ ፋይሎችን ወደ ዲጂታል ሰነድነት በመቀየር፣ የፋይል...
View Articleየዋጋ ግሽበት ወደ ሁለት አኃዝ ተሸጋገረ
የኢትዮጵያ የዋጋ ግሽበት ከዓመት ከመንፈቅ በኋላ ወደ ሁለት አኃዝ ተሸጋገረ፡፡ የማዕከላዊ ስታትስቲክ ኤጀንሲ ባወጣው የነሐሴ ወር መረጃ፣ የዋጋ ግሽበቱ 10.4 በመቶ ሆኖ ተመዝግቧል፡፡ባለፉት ሦስት ዓመታት አብዛኛዎቹ ወራት በነጠላ አኃዝ የተጠናቀቁበት እንደ ነበር መረጃዎች ያሳያሉ፡፡ ከጥር 2008 ዓ.ም. እስከ...
View Articleየአንበሳ አውቶቡስ ዋና ሥራ አስኪያጅና ሌሎች ኃላፊዎች ታስረው ፍርድ ቤት ቀረቡ
በፌዴራልና በአዲስ አበባ ፖሊስ የተያዙ ተጠርጣሪዎች 125 ደረሱለበርካታ ዓመታት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማ አውቶብስ አገልግሎት ድርጅት ዋና ሥራ አስኪያጅ የነበሩት አቶ በድሉ አሰፋን ጨምሮ፣ ስድስት ኃላፊዎች በከባድ የሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ታስረው ነሐሴ 30 ቀን 2009 ዓ.ም. ፍርድ ቤት...
View Articleየባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ኃላፊዎች ከ1.4 ቢሊዮን ብር በላይ ጉዳት አድርሰዋል ተባሉ
በአዲስ አበባ መንገዶች ባለሥልጣናት ላይ ምርመራ ተጠናቀቀበከባድ የሙስናና ወንጀል ተጠርጥረው ነሐሴ 26 ቀን 2009 ዓ.ም. በቁጥጥር ሥር ውለው የታሰሩት የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት አምስት ኃላፊዎች፣ በድምሩ ከ1.4 ቢሊዮን ብር በላይ በሕዝብና በመንግሥት ላይ ጉዳት ማድረሳቸውን...
View Articleየአዲስ አበባ አስተዳደር የቴዲ አፍሮ አልበም ምረቃ ፕሮግራም ወቅቱን የጠበቀ የዕውቅና ጥያቄ አልቀረበለትም አለ
ቴዲ አፍሮ ከፍተኛ ሐዘን ተሰምቶኛል ብሏልእሑድ ነሐሴ 28 ቀን 2009 ዓ.ም. በይፋ እንደሚመረቅ ቀን የተቆረጠለት የድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ‹‹ኢትዮጵያ›› የተሰኘ አልበም ምርቃት ፕሮግራም፣ ወቅቱን የጠበቀ የዕውቅና ጥያቄ እንዳልቀረበለት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ፡፡የአዲስ አበባ ከተማ...
View Article