በባህረ ሰላጤው አገሮች ጫና የተፈጠረበት አልጄዚራ በኢትዮጵያ ቢሮውን ከፈተ
የዓረብ ባህረ ሰላጤ አገሮች ከኳታር መንግሥት ጋር በፈጠሩት ግጭት ምክንያት ጫና የተፈጠረበት አልጄዚራ በኢትዮጵያ ቢሮውን ከፈተ፡፡አልጄዚራ የምሥራቅ አፍሪካ ቢሮውን የከፈተው በአዲስ አበባ ስናፕ ፕላዛ ሕንፃ ላይ ሲሆን፣ ከፍተኛ የኢትዮጵያ መንግሥት ባለሥልጣናትና መቀመጫቸውን በአዲስ አበባ ያደረጉ የተለያዩ አገሮች...
View Articleየ3.8 ሚሊዮን ሜትሪክ ቶን ነዳጅ ግዥ ጨረታ ሊወጣ ነው
የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ከ2010 እስከ 2011 በጀት ዓመት ለአገሪቱ የነዳጅ ፍጆታ የሚውሉ የተለያዩ የነዳጅ ውጤቶች ግዥ ጨረታ፣ በመጪው ሳምንት እንደሚያወጣ ታወቀ፡፡ መጠኑም 3.8 ሚሊዮን ሜትሪክ ቶን ነው፡፡የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ታደሰ ኃይለ ማርያም ለሪፖርተር...
View Articleከውጭ አገር በሚደረጉ የስልክ ጥሪዎች ላይ ማጭበርበር እየተፈጸመ ነው
ወንጀሉን ለመከላከል ግብረ ኃይል ተቋቁሟል ከተለያዩ አገሮች ወደ ኢትዮጵያ የሚደረጉ የስልክ ጥሪዎች በኢትዮ ቴሌኮም ሳተላይት ኔትወርክ በኩል ማለፍ ሲገባቸው፣ ሕገወጥ የቴሌኮም መሣሪያዎች ያስገቡ ግለሰቦች ዓለም አቀፍ ጥሪዎቹን በመጥለፍ በራሳቸው መስመሮች ለደንበኞች እያቀረቡ እንደሆነ ታወቀ፡፡ከቅርብ ጊዜ ወዲህ...
View Articleበኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ላይ ከ32 ሚሊዮን ብር በላይ ጉዳት በማድረስ የተጠረጠሩ አማካሪ ታሰሩ
በሚኒስቴሩና በባለሥልጣኑ ከፍተኛ ኃላፊዎች ላይ ምርመራ ተጠናቀቀ የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ከ32 ሚሊዮን ብር በላይ ያላግባብ ክፍያ እንዲፈጸም በማድረግ የተጠረጠሩና በፓን አፍሪካ ድርጅት ውስጥ አማካሪ የሆኑ ግለሰብ፣ በቁጥጥር ሥር ውለው ፍርድ ቤት ቀረቡ፡፡ተጠርጣሪው አቶ እስክንድር ሰይድ የሚባሉ ሲሆኑ፣...
View Articleየኤርትራ መንግሥት የሥጋት ምንጭ የማይሆንበት ደረጃ ላይ መድረሱን መንግሥት አስታወቀ
ለዓመታት በአፍሪካ በተለይም በምሥራቅ አፍሪካ አሸባሪ ቡድኖችን ሲደግፍና ሲያስታጥቅ እንደቆየ የሚነገርለት የኤርትራ መንግሥት፣ በአሁኑ ወቅት የሥጋት ምንጭ የማይሆንበት ደረጃ ላይ መድረሱን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አቶ መለስ ዓለም ሐሙስ መስከረም 4 ቀን 2009 ዓ.ም. ጋዜጣዊ መግለጫ...
View Articleሰማያዊ ፓርቲ በሐራምቤ ሆቴል የጠራው ጋዜጣዊ መግለጫ መከልከሉን አስታወቀ
ሰማያዊ ፓርቲ በአገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታዎች ላይ መስከረም 28 ቀን 2010 ዓ.ም. ለማድረግ ባቀደው ሰላማዊ ሠልፍና በሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ማብራሪያ ለመስጠት፣ በሐራምቤ ሆቴል ጠርቶት የነበረው ጋዜጣዊ መግለጫ ባልታወቀ ምክንያት መከልከሉን አስታወቀ፡፡የፓርቲው የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ አበበ አካሉ ለሪፖርተር...
View Articleለገቢ ንግድ የሚፈቀደውን የውጭ ምንዛሪ ከተወሰኑ አስመጪዎች እጅ ለማላቀቅ 215 የክልል አስመጪዎች ተመለመሉ
መንግሥት ለገቢ ንግድ በየዓመቱ የሚፈቅደውን የውጭ ምንዛሪ ከተወሰኑ የአዲስ አበባ አስመጪዎች እጅ ውስጥ ለማስለቀቅ፣ 215 የክልል አስመጪዎችን መመልመሉ ተሰማ፡፡የሪፖርተር ምንጮች እንደገለጹት አስመጪዎቹ የተመለመሉት ከመቐለ፣ ከባህር ዳር፣ ከጅማና ከሐዋሳ ከተሞች ነው፡፡በአሁኑ ወቅት የአስመጪነት ንግድ በተወሰኑ...
View Articleበኦሮሚያና በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል በተቀሰቀሰው ግጭት በርካቶች ሞተዋል
ሁለቱ ክልሎች በሟቾች ብዛት የማይጣጣም መግለጫ ሰጥተዋልከ20 ሺሕ በላይ ዜጎች ተፈናቅለዋልበኦሮሚያና በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልሎች በተቀሰቀሰው ግጭት የበርካታ ዜጎች ሕይወት መጥፋቱን፣ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡የጽሕፈት ቤቱ ኃላፊ ሚኒስትር ነገሪ ሌንጮ (ዶ/ር) ዓርብ መስከረም 5 ቀን...
View Articleየቻይና ኩባንያ በጋምቤላ ወርቅ ሊያመርት ነው
ናንካይ ማይኒንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር የተሰኘ የቻይና ኩባንያ በጋምቤላ ክልል በደለል ወርቅ ምርት ሊሰማራ ነው፡፡የማዕድን፣ ነዳጅና የተፈጥሮ ጋዝ ሚኒስቴር የአነስተኛ ደረጃ ደለል ወርቅ ማዕድን ማምረት ፈቃድ ለናንካይ ማይኒንግ መስጠቱን አስታውቋል፡፡ የወርቅ ማዕድን ልማት ስምምነቱ መስከረም 4 ቀን...
View Articleለ1.3 ሚሊዮን ቶን ማዳበሪያ ግዥ ጨረታ 11 ዓለም አቀፍ አቅራቢዎች እየተፎካከሩ ነው
በዳዊት እንደሻውየኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ያወጣውን የ1.3 ሚሊዮን ቶን የማዳበሪያ ግዥ ጨረታ ለማሸነፍ፣ ከ11 ዓለም አቀፍ አቅራቢዎች እየተፎካከሩ ነው፡፡ከሳምንት በፊት የተከፈተው ጨረታ በአራት ተከፋፍሎ የወጣ ነው፡፡ አቅራቢዎች ዩሪያ፣ ኤንፒኤስ፣ ኤንፒኤስቢ፣ እንዲሁም ኤንፒኤስ ዚንክ ቦሮን የተባሉ...
View Articleተስፋ የተጣለበት የሰሊጥ የእርሻ መሬት 17 በመቶ ቀነሰ
ተስፋ የተጣለበት የሰሊጥ የእርሻ መሬት 17 በመቶ ማሽቆልቆሉን፣ ከኢትዮጵያ ማዕከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲ የተገኘ መረጃ አመለከተ፡፡የማዕከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲ የጥናት ውጤት በ2009 ዓ.ም. በሰሊጥ የተሸፈነው የእርሻ መሬት 17 በመቶ ማሽቆልቆሉን ይገልጻል፡፡ በጉዳዩ ላይ ሪፖርተር ያነጋገራቸው የንግድ ሚኒስቴር...
View Articleበሁሉም ክፍላተ ከተሞች የገበያ ማዕከላት ለመገንባት ፕሮጀክት ተቀረፀ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአሥሩም ክፍላተ ከተሞች ዘመናዊ የንግድ ማዕከላት ግንባታ ለማካሄድ ፕሮጀክት ቀረፀ፡፡የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ የተቀረፀውን የንግድ ሪፎርም በጥልቀት ተግባራዊ ለማድረግ ያስችላሉ ያላቸውን የገበያ ማዕከላት ለመገንባት ከአቃቂ ቃሊቲ፣ ከንፋስ ስልክ ላፍቶ፣ ከኮልፌ ቀራኒዮና ከቦሌ ክፍላተ...
View Articleየሊዝ አዋጁን ለማሻሻል የቀረበው ረቂቅ በሦስት መሠረታዊ ጉዳዮች ማሻሻያ አቀረበ
የከተማ ቦታ በሊዝ ስለመያዝ የወጣው አዋጅ (ሊዝ አዋጅ) ቁጥር 721/2004 በድጋሚ ለማሻሻል የተዘጋጀው ረቂቅ፣ በሦስት መሠረታዊ ጉዳዮች ላይ ማሻሻያ አቀረበ፡፡በከተማ ልማትና ቤቶች ሚኒስቴር ባለቤትነት የተዘጋጀውን የሊዝ አዋጅ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከራሱ ነባራዊ ሁኔታ በመነሳት ሰነድ አዘጋጅቶ እሑድ...
View Articleበሰሜን ጎንደር ዞን የተፋሰስ ፕሮጀክት ላይ የሽብር ጥቃት በመፈጸም የተጠረጠሩ ክስ ተመሠረተባቸው
በአማራ ክልል ሰሜን ጎንደር ዞን ደምቢያ ወረዳ ውስጥ በሚገኘው ሰርባ መስኖ ተፋሰስ ፕሮጀክት ላይ የሽብር ጥቃት በማድረስ፣ ሁለት ሠራተኞችን በመግደልና በአምስት ሠራተኞች ላይ ከባድ የአካል ጉዳት በማድረስ የተጠረጠሩ 14 ተጠርጣሪዎች ክስ ተመሠረተባቸው፡፡የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ክስ የመሠረተባቸው አቶ ደረጀ...
View Articleካሩቱሪ ኩባንያ ከኢትዮጵያ ጠቅልሎ መውጣቱን ይፋ አደረገ
የኩባንያው ባለቤት ‹‹ተስፋ ቆርጫለሁ ተሸንፌያለሁ›› አሉ ለሰባት ዓመታት ያህል በጋምቤላ ክልላዊ መንግሥት ከመቶ ሺሕ ሔክታር በላይ መሬት የእርሻ ቦታ በመያዝ የሜካናይዝድ ግብርናን ለማካሄድ ሲሞክር የቆየው የህንዱ ካሩቱሪ ኢትዮጵያ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ፣ ሙሉ በሙሉ ከኢትዮጵያ ለቆ መውጣቱንና...
View Articleበኦሮሚያና በሶማሌ ክልሎች አዋሳኝ የፌዴራል የፀጥታ ኃይሎች ተሰማርተዋል
በዳዊት እንደሻውለበርካቶች ሕይወት መጥፋትና በአሥር ሺዎች ለሚቆጠሩ ከቀዬአቸው መፈናቀል ምክንያት የሆነው በኦሮሚያና ሶማሌ አጎራባች ክልሎች የተፈጠረውን ግጭት ለማረጋጋት፣ የፌዴራል መንግሥት የፀጥታ ኃይሎች በሁለቱ ክልሎች አዋሳኝ ተሰማርተዋል፡፡ ጥብቅ አካባቢዎች አልፎ የሚመጣ ማንኛውም የታጠቀ አካል ትጥቅ...
View Articleየባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ኃላፊዎች የተጠረጠሩበት ጉዳት ከግማሽ ቢሊዮን ብር በለጠ
ኢትዮጵያ በባህር ትራንስፖርት ዘርፍ የምታገኘውን ገቢና ወጪ በአግባቡ መጠቀም ሲገባቸው ኃላፊነታቸውን ያላግባብ በመጠቀም፣ በሕዝብና በመንግሥት ላይ ከፍተኛ ጉዳት አድርሰዋል ተብለው ተጠርጥረው በምርመራ ላይ የሚገኙት የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ኃላፊዎች፣ ከግማሽ ቢሊዮን ብር በላይ ጉዳት...
View Articleበአማራና በቅማንት ማኅበረሰብ በሕዝበ ውሳኔ ወቅት መጠነኛ ውዝግብ ተፈጥሮ ነበር
የአማራና የቅማንት ማኅበረሰብ ተቀላቅሎ የሚኖርባቸውን ቀበሌዎች ለመለየት በጭልጋ ወረዳ የምትገኘውና ኳቤር ሎምየ ተብላ በምትጠራው ቀበሌ እሑድ መስከረም 7 ቀን 2010 ዓ.ም. በተደረገው ሕዝበ ውሳኔ፣ በሁለቱ ወገኖች መካከል መጠነኛ ውዝግብ ተፈጥሮ ነበር፡፡ከጎንደር ከተማ 140 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘውና...
View Articleለአራት ክልሎች የ60 ሚሊዮን ዶላር የቤተሰብ ድጋፍ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ
የአሜሪካው የዓለም አቀፍ የልማት ድርጅት (ዩ. ኤስ. ኤ. አይ. ዲ) ከኬር ኢትዮጵያ፣ ከካቶሊክ ሪሊፍ ሰርቪስስና ከግብርናና የተፈጥሮ ሀብት ሚኒስቴር ጋር በመሆን በአማራ፣ በትግራይ፣ በኦሮሚያና በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልሎች በሚገኙ 36 ወረዳዎች የሚተገበር የ60 ሚሊዮን ዶላር ፕሮግራም ይፋ...
View Articleኢትዮጵያ ለተመድ የፀጥታው ምክር ቤት ያቀረበችው የሰላም ማስከበር ተልዕኮ የውሳኔ ሐሳብ ያለተቃውሞ ፀደቀ
ግብፅ ድጋፏን ሰጥታለችበኒውዮርክ እየተካሄደ ባለው 72ኛው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ጉባዔ ላይ፣ ኢትዮጵያ ራሷ አዘጋጅታ ያቀረበችው የውሳኔ ሐሳብ ያለምንም ተቃውሞ መፅደቁ ተነገረ፡፡ አጀንዳው ሰላም ማስከበርን የተመለከተ ነው፡፡የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባዩ አቶ መለስ ዓለም ከኒውዮርክ ለሪፖርተር...
View Article