የኢትዮጵያ አየር መንገድ ባለ አራት ኮከብ ሆቴል ግንባታ 30 በመቶ ተጠናቀቀ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ65 ሚሊዮን ዶላር ወጪ የሚያስገነባው ባለ አራት ኮከብ ዘመናዊ ሆቴል ግንባታ 30 በመቶ ተጠናቀቀ፡፡የሆቴሉ ግንባታ የሚካሄደው በአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት አቅራቢያ ሚሊኒየም የስብሰባ አዳራሽ ፊት ለፊት በሚገኝ 40,000 ካሬ ሜትር ቦታ ላይ ነው፡፡ በጥር 2008 ዓ.ም....
View Articleበመንግሥት ላይ የ4.3 ሚሊዮን ብር ጉዳት በማድረስ የተጠረጠሩ የንግድ ባንክ ሠራተኞች ታሰሩ
ትውልደ ኢትዮጵያዊ በሆኑ የእስራኤል ዜጋ አካውንትና በሌላ የዳያስፖራ አካውንት ላይ በድምሩ 4.3 ሚሊዮን ብር በማጉደል፣ በመንግሥት ላይ ጉዳት በማድረስ የተጠረጠሩ ሦስት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች ታሰሩ፡፡ተጠርጣሪዎቹ አቶ ዓለማየሁ ዲንቃ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጦር ኃይሎች ቅርንጫፍ የደንበኞች አገልግሎት ሥራ...
View Articleዳንጎቴ የከረጢት ፋብሪካ ሊገነባ ነው
- 500 የጭነት ተሽከርካሪዎች ሊያስመጣ ነው በኢትዮጵያ ግዙፍ የሲሚንቶ ፋብሪካ የከፈተው ዳንጎቴ ኢንዱስትሪ በ19 ሚሊዮን ዶላር ወጪ የሲሚንቶ ከረጢት ማምረቻ ሊገነባ ነው፡፡ የከረጢት ማምረቻው የሚገነባው ከዳንጎቴ ሲሚንቶ ፋብሪካ ፊት ለፊት በሚገኝ ሥፍራ ነው፡፡ የዳንጎቴ ሲሚንቶ ፋብሪካ የሚገኘው በምዕራብ ሸዋ...
View Articleየስምንት ወር ነፍሰ ጡርን ከነባለቤታቸው መግደሉ የተረጋገጠበት ተከሳሽ 25 ዓመታት እስር ተፈረደበት
በጋምቤላ ክልል በሕጋዊ መንገድ ሠፍረው ይኖሩ የነበሩ በአካባቢው አጠራር ‹‹ደገኞች›› የሚባሉ አንድ የስምንት ወር ነፍሰ ጡርና ባለቤታቸውን ቤታቸውን ላያቸው ላይ ቆልፈው በማቃጠል ሕይወታቸው እንዲያልፍ ማድረጉ የተረጋገጠበት ተከሳሽ፣ በ25 ዓመታት ጽኑ እስራት እንዲቀጣ ፍርድ ቤት ውሳኔ ሰጠ፡፡የፌዴራል ዓቃቤ ሕግ...
View Articleኦሮሚያ ከአዲስ አበባ ስለሚያገኘው ልዩ ጥቅም የሚደነገግ ሕግ ሊወጣ ነው
ኢሕአዴግ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ከአዲስ አበባ ከተማ ማግኘት ያለበት ልዩ ጥቅም በአዋጅ ተደንግጎ እንዲወጣ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ ሰሞኑን በተካሄደው የኢሕአዴግ ምክር ቤት 15 ዓመት የተሃድሶ ግምገማ በኦሮሚያ ክልል ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ውይይት ከተካሄደ በኋላ፣ ቀደም ሲል በተካሄዱ ጥናቶች ላይ ተመሥርቶ የክልሉን ልዩ...
View Articleለኢብኮ አዲስ ሥራ አስፈጻሚ ታጨ
የኢትዮጵያ ብሮድካስት ኮርፖሬሽን (ኢብኮ) ቦርድ የአማራ ክልል መገናኛ ብዙኃን ኃላፊ የነበሩትን አቶ ሥዩም መኮንንን ለዋና ሥራ አስፈጻሚነት መምረጡ ታወቀ፡፡የአማራ ክልል የመገናኛ ብዙኃን ኃላፊ ሆነው ላለፉት አራት ዓመታት ያገለገሉትን አቶ ሥዩም፣ በአቶ ጌታቸው ረዳ ሊቀመንበርነት የሚመራው ቦርድ በቅርቡ እንደመረጣቸው...
View Article‹‹በኢትዮጵያ ሕግን ያልተከተለ እስርና እንግልት ሊቆም ይገባል›› በኢትዮጵያ የአሜሪካ ተሰናባች አምባሳደር
በኢትዮጵያ የአሜሪካ ተሰናባቿ አምባሳደር ፓትሪሺያ ሐስላክ፣ በኢትዮጵያ አሁን ያለው ሁኔታ እንደሚያሳስባቸውና መንግሥት የሁሉንም ድምፅ የመስማትና ተጠያቂ የመሆን ግዴታ እንዳለበት ገለጹ፡፡የሥራ ዘመናቸውን ያጠናቀቁት አምባሳደር ፓትሪሺያ ለኤምባሲው ሠራተኞች ባደረጉት የመሰናበቻ ንግግር፣ ‹‹መልዕክታችን ግልጽ እንደሆነ...
View Articleበኦሮሚያ አመፅ ንብረት ለወደመባቸው ካሳ ለመክፈል የጠቅላይ ሚኒስትሩ ውሳኔ እየተጠበቀ ነው
- በአማራ ክልል ንብረት እየወደመባቸው የሚገኙ ሪፖርት ማቅረብ ጀመሩበኦሮሚያ ክልል ተከስቶ በነበረው ሁከት ንብረት ለወደመባቸው ባለሀብቶች ካሳ ለመክፈል ሲካሄድ የቆየው ጥናት ተጠናቆ ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ቀረበ፡፡ በአማራ ክልልም እየተካሄደ ባለው ሁከት ንብረት እየወደመባቸው የሚገኙ ባለሀብቶች ሪፖርት...
View Articleበደብረ ታቦር ማረሚያ ቤት ቃጠሎ በእስረኞች ላይ ጉዳት ደረሰ
- በባህር ዳር በአበባ እርሻዎችና በሌሎች ንብረቶች ውድመት ደርሷል- የአፍሪካ ኅብረት በኢትዮጵያ ያለው ሁኔታ አሳስቦኛል አለበአማራ ክልል በደቡብ ጎንደር ዞን ዋና ከተማ ደብረ ታቦር ማረሚያ ቤት በደረሰ ቃጠሎ በእስረኞች ላይ ጉዳት ደረሰ፡፡ የመከላከያ ሠራዊት እስረኞች እንዳያመልጡ ዙሪያውን ከቦ እንደነበርና...
View Articleአቶ መኩሪያ ኃይሌ ከከተማ ልማትና ቤቶች ሚኒስትርነታቸው ተነስተው በአማካሪነት ተሾሙ
የከተማ ልማትና ቤቶች ሚኒስትር አቶ መኩሪያ ኃይሌ ከሚኒስትርነት ሥልጣናቸው ተነሱ፡፡ አቶ መኩሪያ ከሚኒስትርነታቸው የተነሱ ቢሆንም፣ ከመስከረም 1 ቀን 2009 ዓ.ም. ጀምሮ የጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ የከተማ ልማት ጉዳዮች ፖሊሲ ጥናትና ምርምር አማካሪ ሚኒስትር ሆነው ተሹመዋል፡፡አቶ መኩሪያ ከከተማ...
View Articleበቂሊንጦ ማረሚያ ቤት የእሳት ቃጠሎ ተነሳ
በአዲስ አበባ ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት የተነሳ ቃጠሎ በማረሚያ ቤቱ ላይ ጉዳት አደረሰ፡፡ቃጠሎው የተነሳው ከጠዋቱ ሁለት ሰዓት ተኩል እንደሆነ የገለጹት የሪፖርተር ምንጮች፣ የአዲስ አበባ የእሳትና ድንገተኛ አደጋ አገልግሎት ከረፋዱ አራት ሰዓት በኋላ መድረሱን ይገልጻሉ፡፡ አካባቢው በፌዴራል ፖሊስ አባላት በፍጥነት ተከቦ...
View Articleየኢትዮጵያ አንድነት አርበኞች ግንባር ትጥቅ እንደሚፈታ አስታወቀ
ለዓመታት መንግሥትን በኃይል ለመፋለምና ለመጣል ሲንቀሳቀስ የቆየው የኢትዮጵያ አንድነት አርበኞች ግንባር ትጥቅ በመፍታት በሰላማዊ መንገድ ከመንግሥት ጋር ለመነጋገር መወሰኑ ተሰማ፡፡የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን እንደዘገበው፣ የግንባሩ የጦር ዋና አዛዥና ቶት ፓልቾይ አስታውቀዋል በማለት ኮርፖሬሽኑ እንደዘገበው፣...
View Articleልማት ባንክ በአዲሱ በጀት ዓመት 18.8 ቢሊዮን ብር ለማበደር አቅዷል
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በተያዘው 2009 በጀት ዓመት 18.8 ቢሊዮን ብር ለተለያዩ ፕሮጀክቶች ብድር ለመስጠት አቀደ፡፡ ከዚህ ውስጥ 11.08 ቢሊዮን ብር ብድር በበጀት ዓመቱ ውስጥ እንደሚለቀቅ ተጠቁሟል፡፡ባንኩ ከዚህ ቀደም ካበደረው ብድር ስድስት ቢሊዮን ብር ለመሰብሰብና 654.04 ሚሊዮን ብር የተጣራ ትርፍ...
View Articleበከባድ የሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስምንት የቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጆች ተከሰሱ
- ከባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ድርጅት 5.8 ሚሊዮን ብር ተወሰደየኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፊንፊኔ ቅርንጫፍ ከከፈተው ሒሳብ ላይ 5,815,000 ብር ሐሰተኛ ሰነድ ላቀረቡ ግለሰቦች እንዲከፈላቸው በማድረግ የተጠረጠሩ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቡራዩ፣...
View Articleአባገዳዎች በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከመንግሥት ጋር ለመወያየት ጥሪ አቀረቡ
ከነሐሴ 23 እስከ 26 ቀን 2008 ዓ.ም. ጠቅላላ ጉባዔውን ያካሄደው የኦሮሞ አባገዳዎች አንድነት፣ በአገሪቱ የተፈጠረውን ያለመረጋጋት ችግር ለመፍታትና በአጠቃላይ የመፍትሔ ሐሳቦች ላይ ለመወያየት ለመንግሥት ጥሪ አቀረበ፡፡ጠቅላላው ጉባዔው የተካሄደው በሶደሬ ሪዞርት ሆቴል መሆኑን፣ በጉባዔው ላይም ከመላው ኦሮሚያ...
View Articleሰመጉ የሕዝብ ሰላማዊ ሠልፍ የማድረግ መብት እንዲከበር ጠየቀ
መንግሥት የዜጎችን ቅሬታና የተለያዩ ጥያቄዎች በአግባቡና በጊዜው መፍታት አለመቻሉ አገሪቱን ችግር ውስጥ መክተቱን ገልጾ፣ የሕዝብ ሰላማዊ ሠልፍ የማድረግ መብት እንዲከበር የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ሰመጉ) ጠየቀ፡፡በሰላማዊ መንገድ ተቃውሟቸውን በሚገልጹ ዜጎች ላይ በሚወሰደው የኃይል ዕርምጃ ምክንያት የሚደርሰው የሰብዓዊ...
View Articleየገዥው ፓርቲና የመንግሥት ግምገማ የአገሪቱን ችግር በጥልቀት እንዳልገመገመ ኢዴፓ አስታወቀ
በአገሪቱ ለተፈጠረው ችግር መፍትሔው ከእኛ ብቻ ነው በሚል መንፈስ ከመንግሥትም ሆነ ከገዥው ፓርቲ የተሰጠውን አቅጣጫ አጥብቆ እንደሚኮንን፣ የኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) አስታወቀ፡፡ መንግሥት መፍትሔ ከእኔ ብቻ ነው የሚገኘው ብሎ በግትርነት የሚጓዝ ከሆነ፣ የአገሪቱን ችግሮች ከማባባስ የዘለለ ፋይዳ...
View Articleመንግሥት በተቃውሞ ሠልፎች ላይ ተመጣጣኝ ያልሆነ ኃይል መጠቀሙን የአሜሪካ ባለሥልጣን አስታወቁ
- የአሜሪካ ባለሥልጣናት ተደጋጋሚ ትችታቸውን እያሰሙ ነውየኢትዮጵያ መንግሥት በተቃውሞ ሠልፈኞች ላይ ተመጣጣኝ ያልሆነ ኃይል እየተጠቀመ መሆኑን፣ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአሜሪካ አምባሳደር ሰማንታ ፓወር ገለጹ፡፡አምባሳደር ሰማንታ ፓወር በደቡብ ሱዳን ጉዳይ ከምሥራቅ አፍሪካ በይነ መንግሥታት (ኢጋድ) አመራሮች...
View Articleየኮንሶ ሕዝብ የማንነት ጥያቄ ለፌዴሬሽን ምክር ቤት ቀረበ
- አካባቢው መረጋጋት ተስኖታልየደቡብ ክልል መንግሥት የኮንሶ ሕዝብ በኮሚቴው አማካይነት በዞን ደረጃ ለመተዳደር ያቀረበውን ጥያቄ ባለመቀበሉ፣ ጥያቄውን ለፌዴሽን ምክር ቤት አቀረበ፡፡የደቡብ ክልል መንግሥት ብሔረሰቦች ምክር ቤት ሰኔ 23 ቀን 2008 ዓ.ም. ለኮንሶ አካባቢ በዞን የመደራጀት ጥያቄ አቅራቢዎች በጻፈው...
View Articleበወልቃይት ጉዳይ የትግራይ ክልል ውሳኔ አርኪ ካልሆነ ለፌዴሬሽን ምክር ቤት ለማቅረብ ስምምነት መደረሱ ተገለጸ
‹‹የኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ጉዳይ ከአማራ ክልል ውጪ የትም አይታይም››አቶ ገዱ አንዳርጋቸውበአማራ ብሔራዊ ክልል አብዛኛዎቹን የጎንደርና የጎጃም አካባቢዎችን ለተቃውሞ ያነሳሳውና ለበርካቶች ሕይወት ማለፍ መነሻ ምክንያት የሆነውን የወልቃይት የማንነት ጉዳይ በተመለከተ፣ የትግራይ ክልል ምክር ቤት ተወያይቶ የሚያሳልፈው...
View Article