የፋይናንስ ተቋማት በአዲሱ መመርያ ምርጫ ለማካሄድ እየተዘጋጁ ነው
ተጠቋሚ የቦርድ አባላት ዕጩዎችን መቀበል ጀምረዋልበአገሪቱ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ የፋይናንስ ተቋማት በአዲሱ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መመርያ መሠረት ከቀጣዩ በጀት ዓመት ጀምሮ ተቋማቱን የሚመሩ አዳዲስ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላትን ለመምረጥ የሚያስችላቸው እንቅስቃሴ ውስጥ ገብተዋል፡፡የ2008 በጀት ዓመት ከተጠናቀቀ በኋላ...
View Articleአዲስ አበባን የአፍሪካ ካርጎ ማዕከል ለማድረግ እየተሠራ ነው
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በከተማው የተንሰራፋውን የቤቶች አስተዳደር ችግር ለመፍታት አዲስ ዕቅድ እያዘጋጀሁ ነው አለ፡፡በዚህ ዕቅድ የቀበሌ ቤቶችና የኮንዶሚኒየም ቤቶች በዘመናዊ መንገድ የሚተዳደሩበት ዘመናዊ አሠራር ተቀይሷል ተብሏል፡፡የቀበሌ ቤቶችንና የኮንዶሚኒየም ቤቶችን የማስተዳደር ሥልጣን ያለው የአዲስ...
View Articleምትክ መሬት ሳያገኙ የተፈናቀሉ ዜጎች ምትክ እንዲሰጣቸው ውሳኔ ተሰጠ
ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ተቃውሞ አቅርቧል የቻይናው ግዙፍ የጫማ አምራች ኩባንያ ኋጂዬን ግሩፕ፣ በአዲስ አበባ ከተማ እየገነባ ባለው የኢንዱስትሪ ዞን፣ ምትክ መሬት ሳይሰጣቸው ለተነሱ ዜጎች ምትክ መሬት እንዲሰጥ መታዘዙን ምንጮች ገለጹ፡፡ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ የተገኘው...
View Articleየግብፁ ፕሬዚዳንት እስራኤል በህዳሴው ግድብ ግንባታ ላይ ከኢትየጵያ ጋር እንድትሸመግላቸው መጠየቃቸው ተሰማ
የግብፁ ፕሬዚዳንት አብደል ፈታህ አልሲሲ ኢትዮጵያ በምትገነባው ታላቁ የህዳሴ ግድብ ላይ ግብፅ ያላትን ቅሬታዎች መነሻ በማድረግ እስራኤል ጣልቃ በመግባት እንድትሸመግላቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ እንደጠየቁ የግብፅ ጋዜጦች ያሰራጩት ዘገባ አመለከተ፡፡ጋዜጦቹ የወሬ ምንጭ ያደረጓቸው የዓረብ አገሮች...
View Articleየከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጀንሲ በሕገወጥ ተቋማት መቸገሩን ገለጸ
በምሕረት አስቻለውየከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጀንሲ በሕገወጥ መንገድ በሚንቀሳቀሱ የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት መቸገሩን ለሪፖርተር አስታወቀ፡፡የከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ተስፋዬ ሙህዬ ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ ተቋማቱ እየፈጸሙ ያለው የሕግ ጥሰት የከፋ ሊባል...
View Articleኢትዮጵያ ለሙሉ ጦርነት እየተዘጋጀች መሆኗን ኤርትራ ለተመድ አሳወቀች
ኢትዮጵያ ሙሉ ጦርነት ለማድረግ ዝግጅት በማድረግ ላይ መሆኗን ኤርትራ ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አሳወቀች፡፡የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ዋና አማካሪ አቶ የማነ ገብረአብ ሰኔ 14 ቀን 2008 ዓ.ም. በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብት ምክር ቤት ቀርበው ኢትዮጵያ፣ ከኤርትራ ጋር ወደ ሙሉ...
View Articleብሔራዊ ባንክ የደቡብ ክልል ቡና አቅራቢ ተበዳሪዎች ከመመርያ ውጭ እንዲስተናገዱ ፈቀደ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የአገሪቱ ባንኮች ያበደሩትን ገንዘብ እንዴት ማስመለስ እንደሚገባቸው የሚያስገድደው መመርያ የደቡብ ክልል ቡና አቅራቢ ተበዳሪዎች ላይ ተፈጻሚ እንዳይሆን አሳሰበ፡፡በባንክ ኢንዱስትሪው አገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ እንግዳ የተባለው ይህ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ሰርኩላር፣ ከሰኔ 10 ቀን 2008...
View Articleዋና ኦዲተር የብድርና የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኦዲት እንዲያደርግ በአዋጅ ሊፈቀድ ነው
የፌዴራል ዋና ኦዲተር መንግሥት የሚበደራቸው ብድሮች በአግባቡ ሥራ ላይ መዋላቸውን እንዲሁም ከፍተኛ በጀት እየተመደበላቸው የሚገኙ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፕሮጀክቶችን ኦዲት እንዲያደርግ የሚፈቅድ ማሻሻያ አዋጅ ለፓርላማ ቀረበ፡፡ረቂቅ ማሻሻያ አዋጁ በሥራ ላይ የሚገኘውን የፌዴራል ዋና ኦዲተር ማሻሻያ አዋጅ ቁጥር...
View Articleፓርላማው የሕዝብና ቤቶች ቆጠራ ኮሚሽን ምክር ቤት አባላትን ሹመት አፀደቀ
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሰብሳቢ ሆነዋል የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ 14 ቀን 2008 ዓ.ም. ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ለሕዝብና ቤት ቆጠራ ኮሚሽን ምክር ቤት አባልነት ያቀረቧቸውን 23 ዕጩዎች ሹመት አፀደቀ፡፡ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 103 ንዑስ አንቀጽ ሁለት እንዲሁም በሕዝብና...
View Articleአዲስ አበባን የአፍሪካ ካርጎ ማዕከል ለማድረግ እየተሠራ ነው
በቃለየሱስ በቀለየኢትዮጵያ አየር መንገድ አዲስ አበባን ቀዳሚና ተመራጭ የአየር ጭነት ማመላለሻ መናኸሪያ ለማድረግ እየሠራ መሆኑ ተገለጸ፡፡የአፍሪካ ካርጎ ጉባዔ ሰኔ 14 ቀን 2008 ዓ.ም. በሸራተን አዲስ በተከፈተበት ወቅት ንግግር ያደረጉት የትራንስፖርት ሚኒስትሩ ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ...
View Articleሰበር ዜና: አቶ ዳኜ መላኩ የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ሆነው ተሾሙ
ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ለጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንትና ምክትል ፕሬዝዳንት ያቀረቧቸው ዕጩዎች ሹመትን ፓርላማው ዛሬ ሰኔ 16 ቀን 2008 ዓ.ም አፀደቀ፡፡አቶ ዳኜ መላኩ የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ሆነው ተሾመዋል፡፡ በመሆኑም አቶ ዳኜ መላኩ መሀሪ የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት በመሆን የተሾሙ...
View Articleአዕምሯዊ ንብረት ጽሕፈት ቤትና ከፍተኛው ፍርድ ቤት በክራውን ሆቴል ላይ የሰጡት ውሳኔ በሰበር ተሻረ
ክራውን ሆቴል (CROWN HOTEL) እና ክራውን ፕላዛ (CROWNE PLAZA) በንግድ ስያሜና በንግድ ምልክት ምዝገባ ላይ ባደረጉት ክርክር፣ አዕምሯዊ ንብረት ጽሕፈት ቤትና የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት፣ ሁለቱም ስያሜውን መጠቀም እንደሚችሉት አስተላልፈውት የነበረውን ውሳኔ፣ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ...
View Articleየገቢ ግብርና የታክስ አስተዳደር አዋጆችን ለማሻሻል ረቂቅ ሕጎች ለምክር ቤቱ ቀረቡ
የገቢ ግብርና የታክስ አስተዳደር አዋጆችን ለማሻሻል የቀረቡ ረቂቅ አዋጆችን ሰኔ 23 ቀን 2008 ዓ.ም. የተመለከተው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለቋሚ ኮሚቴዎች መራቸው፡፡ምክር ቤቱ በዕለቱ ቀድሞ የተመለከተው የገቢ ግብር ማሻሻያ ረቂቅ አዋጁ የተዘጋጀው የግብር ሥርዓቱ ከነባራዊ ሁኔታዎች ጋር በተጣጣመና የተሟላ ሆኖ...
View Articleየበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማኅበራት ኤጀንሲ ከ200 በላይ ድርጅቶችን ዘጋ
የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማኅበራት ኤጀንሲ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ200 በላይ ድርጅቶችን መዝጋቱን አስታወቀ፡፡ ከእነዚህም መካከል 165 ድርጅቶች የተዘጉት በሕግ አግባብ ባለመመሥረታቸው ሲሆን፣ የቀሩት ደግሞ ፈንድ በማጣት፣ በራሳቸው ፈቃድና ጥያቄ ነው፡፡ ኤጀንሲው ከመዘገባቸው በጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማኅበራት ጋር...
View Articleኤርባስ ቦይንግ በሞኖፖል የያዘውን የኢትዮጵያ ገበያ ሰብሮ ገባ
የአራት አውሮፓ አገሮች ንብረት የሆነው ግዙፍ አውሮፕላን አምራች ኤርባስ ለረዥም ዓመታት በቦይንግ በሞኖፖል ተይዞ የነበረውን የመካከለኛና ረዥም ርቀት የአውሮፕላን ገበያ በመስበር የመጀመሪያውን ኤርባስ አውሮፕላን ለኢትዮጵያ አየር መንገድ በዚህ ሳምንት አስረከበ፡፡የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለአጭር በረራዎች የሚያገለግሉ...
View Articleኖኪያ ከአሥር ዓመት በኋላ ተመልሶ መምጣቱን አስታወቀ
- በአዲስ የኔትወርክ ማስፋፊያ ፕሮጀክት ላይ አነጣጥሯል- ከሳምንት በኋላ ቢሮ ይከፍታል ከኢትዮጵያ ከወጣ አሥር ዓመት በኋላ ተመልሶ መምጣቱን ያስታወቀው የፊንላንዱ ኖኪያ ኩባንያ፣ በኢትዮጵያ በሚካሄዱ አዳዲስ የኔትወርክ ማስፋፊያ ፕሮጀክቶች ላይ አነጣጥሯል፡፡ኩባንያው ወደ ኢትዮጵያ መምጣቱን በማስመልከት ሰኔ 23...
View Articleየአሮጌዎቹ ቼኮች ማገልገያ ጊዜ በስድስት ወራት ተራዘመ
የአዲሶቹ ቼኮች ሥርጭት አዝጋሚ ነው ተብሏል ሁሉም የአገሪቱ ባንኮች ቀልጣፋና ደኅንነቱ የተጠበቀ ዘመናዊ ቼክ የክፍያ ሥርዓት ለመዘርጋት ታስቦ ሥራ ላይ የዋሉት አዲሶቹ ቼኮች በሚፈለገው ፍጥነት አገልግሎት ላይ እየዋሉ ባለመሆኑ፣ አሮጌዎቹን ቼኮች በአዲሶቹ ቼኮቹ ለመተካት የተሰጠው የስድስት ወራት የጊዜ ገደብ እንዲራዘም...
View Articleሁዋዌ የኤሪክሰንን ድርሻ መውሰድ ጀምሯል
በሶዶ አካባቢ የ3G ኔትወርክ መዘርጋት ጀምሯል በዓለም የቴሌኮም ቴክኖሎጂና መሠረተ ልማት አቅርቦት ላይ ቁንጮ በመሆን የስዊድኑን ኤሪክሰንን ደረጃ የተረከበው ሁዋዌ ቴክኖሎጂስ ኮርፖሬሽን፣ ከዚህ ቀደም ለኤሪክሰን ተመድበው ከነበሩ የኔትወርክ ዝርጋታ መስመሮች የተወሰኑትን መረከብ መጀመሩ ተሰማ፡፡ኢትዮ ቴሌኮም ከሁለት...
View Articleመንግሥትን 871.4 ሚሊዮን ብር በማሳጣት ተጠርጥረው የተከሰሱ ኢትዮጵያዊና የውጭ አገር ዜጎች ተከላከሉ ተባሉ
በሕገወጥ ንግድ ግብር ማጭበርበር ወንጀል ድርጊት የተገኘን ገንዘብ ሕጋዊ አስመስሎ ማቅረብና ከአገር በማሸሽ 871,410,695 ብር በመንግሥት ላይ ጉዳት በማድረስ የተጠረጠሩ አንድ ኢትዮጵያዊ፣ 16 የውጭ አገር ዜጎችና ድርጅቶች የተመሠረተባቸውን ክስ እንዲከላከሉ ሰኔ 23 ቀን 2008 ዓ.ም. ብይን ተሰጠ፡፡የፌዴራል...
View Articleበ3.4 ቢሊዮን ዶላር ወጪ የተገነባው የሰበታ ጂቡቲ የባቡር መስመር የኃይል አቅርቦት እስከ ነሐሴ ወር ይፈታል ተባለ
በ3.4 ቢሊዮን ዶላር የተገነባውና በአሁኑ ወቅት ከሞላ ጎደል ተጠናቆ በኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት ችግር ወደ ሙከራ መግባት ያልቻለውን የሰበታ ጂቡቲ ወደብ የባቡር መስመር በቀጣዩ ዓመት መጀመርያ ላይ ወደ አገልግሎት ለማስገባት ማነቆ የሆነውን የኤሌክትሪክ ኃይል እስከ ነሐሴ ወር ለመፍታት የሚመለከታቸው ሦስት ተቋማት...
View Article