የቀድሞው የሰማያዊ ፓርቲ ልሳን ዋና አዘጋጅ ዋስትና ተከለከለ
‹ነገረ ኢትዮጵያ› በሚል ስያሜ ይታተም የነበረው የሰማያዊ ፓርቲ ልሳን ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ አቶ ጌታቸው ሽፈራው የዋስትና ጥያቄው ውድቅ ተደረገ፡፡ተከሶበት የነበረው የሽብር ተግባር ወንጀል ክስ ተቀይሮ ወደ መደበኛ ክስ በመቀየሩና የተጠቀሰበት የወንጀል ሕግ አንቀጽ 257 (ሀ እና መ) ዋስትና ባለመከልከሉ፣ አቶ...
View Articleኢሕአዴግ በግምገማ የማይጋለጡ የሙስና ወንጀሎችን በጥናት እፈትሻለሁ አለ
በገዥው ፓርቲ የግምገማ መድረኮች የማይጋለጡ ውስብስብ የሙስና ወንጀሎችን በልዩ ጥናት ፈትሾ እንደሚያወጣ፣ የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ገለጸ፡፡ኮሚቴው ሰሞኑን ባወጣው መግለጫ ለሕዝብ በገባው ቃል መሠረት፣ ‹‹በጥልቀት የመታደስ›› ዘመቻው በጥሩ ሁኔታ በመተግበር ላይ መሆኑን ጠቁሟል፡፡በዚህ ሒደት ፀረ ዴሞክራሲ፣...
View Articleመሬት የማስተዳደር ኃላፊነቱን ያጣው ኤጀንሲ ትኩረቱን ባለሀብቶችን መደገፍ ላይ አደረገ
- ለባለሀብቶች የተላለፈ መሬት ሙሉ በሙሉ ባለመልማቱ 11.3 ቢሊዮን ብር ታጣከክልሎች በውክልና የወሰደውን የእርሻ ኢንቨስትመንት መሬት መልሶ ለክልሎች እንዲያስረክብ የታዘዘው የኢትዮጵያ የግብርና ኢንቨስትመንት መሬት አስተዳደር ኤጀንሲ፣ ትኩረቱን ለባለሀብቶች ኤክስቴንሽን አገልግሎት መስጠት ላይ አድርጓል፡፡በሚኒስትሮች...
View Articleየሰመራ ኤርፖርት ማሻሻያ ፕሮጀክት በ268 ሚሊዮን ብር ወጪ እየተካሄደ ነው
የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት የአፋር ክልል ዋና ከተማ በሆነችው ሰመራ የሚገኘውን ኤርፖርት የማሻሻያ ግንባታ በ268 ሚሊዮን ብር ወጪ በማካሄድ ላይ ነው፡፡ከ1990ዎቹ ጀምሮ የሰመራ አውሮፕላን ማረፊያ ሜዳ መደበኛ ያልሆኑ የአነስተኛ አውሮፕላን በረራዎች ሲያስተናግድ ቆይቷል፡፡ የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት የማሻሻያ...
View Articleሃይማኖታዊ መንግሥት ለማቋቋም ተንቀሳቅሰዋል የተባሉ 20 ተከሳሾች የቅጣት ውሳኔ ተላለፈባቸው
ከሁለት ዓመት በፊት ‹‹ሃይማኖታዊ መንግሥት ማቋቋም›› የሚል ፖለቲካዊ ግብ በማስቀመጥ ሲንቀሳቀሱ ተገኝተዋል ተብለው ክስ ተመሥርቶባቸው ሲከራከሩ የከረሙት የቢላል ሬዲዮ ዋና አዘጋጅን ጨምሮ 20 ተከሳሾች፣ ማክሰኞ ታኅሳስ 25 ቀን 2009 ዓ.ም. የቅጣት ውሳኔ ተላለፈባቸው፡፡በወቅቱ በሽብር ተግባር ወንጀል ክስ...
View Articleየአዲስ አበባ ምክር ቤት ማስተር ፕላኑን ሊያፀድቅ ነው
በብዙ ውጣ ውረድ ውስጥ ያለፈው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አሥረኛው ማስተር ፕላን፣ በሚቀጥሉት ጥቂት ሳምንታት ውስጥ ለምክር ቤት ቀርቦ እንደሚፀድቅ ታወቀ፡፡የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ማስተር ፕላኑ ከመፅደቁ በፊት የወረዳ፣ የክፍላተ ከተማና ማዕከል የሚገኘው ዋናው ምክር ቤት ጋር በጋራ እንዲወያዩበት...
View Articleበእነ ዶ/ር ፍቅሩ ማሩ አስተባባሪነት ቂሊንጦን በማቃጠልና ታራሚዎችን በመግደል የተጠረጠሩ 121 እስረኞች ተከሰሱ
ከጥር ወር 2008 ዓ.ም. ጀምሮ ከእስር ለማምለጥ ከዶ/ር ፍቅሩ ማሩና ከተለያዩ እስረኞች ጋር ሲወያዩ የከረሙ ታራሚዎ፣ ነሐሴ 28 ቀን 2009 ዓ.ም. ቂሊንጦ ጊዜያዊ የተከሳሾች ማረፊያ ቤትን በማቃጠልና የ23 እስረኞችን ሕይወት አጥፍተዋል የተባሉ 121 እስረኞች ተከሰሱ፡፡የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ለፍርድ ቤት...
View Articleየባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት 40 በመቶ ድርሻ ለመሸጥ ድርድር መጀመሩ ተሰማ
- የመርከብ አገልግሎት ዋነኛውን ድርሻ ይይዛል ከመንግሥት የልማት ድርጅቶች ውስጥ በግዙፍነታቸው ከሚጠቀሱ ተቋማት መካከል አንዱ የሆነው የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ኢንተርፕራይዝ፣ 40 በመቶ የሚሆነውን ድርሻ ለመሸጥ ድርድር እየተካሄደ ነው፡፡አራት የመንግሥት የልማት ድርጅቶችን በመዋሀድ...
View Articleየአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን መዋቅራዊ ለውጡን ይፋ አደረገ
- ለአቃቂ ቃሊቲ መንገድ ግንባታ የዲዛይን ለውጥ ሊደረግ ነውየአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በአደረጃጀቱ ላይ መዋቅራዊ ለውጥ ማድረጉን ይፋ አደረገ፡፡ ለውጡንም ተከትሎ የአመራር ለውጦችን በማካሄድ የተለያዩ ክፍሎች ኃላፊዎችም መነሳታቸውን ለማወቅ ተችሏል፡፡የባለሥልጣኑ ዋና ሥራ አስኪያጅ ኢንጂነር ሀብታሙ ተገኝ...
View Articleበመልሶ ማልማት የተፈናቀሉ ነጋዴዎች ቃል የተገባልንን መሬት ማግኘት አልቻልንም አሉ
ከመሀል አዲስ አበባ በመልሶ ማልማት ፕሮግራም የተፈናቀሉ ነጋዴዎች ግንባታ የሚያካሂዱበት ምትክ ቦታ እስካሁን ድረስ ስላልተሰጣቸው ለከፍተኛ ችግር መዳረጋቸውን፣ ለግንባታ ያዋጡት ገንዘብም ለዓመታት ያለሥራ መቀመጡን ገለጹ፡፡ከአሥር በላይ በሚሆኑ አክሲዮን ማኅበራት ተደራጅተው የሚገኙ ከአንድ ሺሕ በላይ ነጋዴዎች፣...
View Articleሐበሻ ሲሚንቶ ከወር በኋላ ማምረት እጀምራለሁ አለ
ሐበሻ ሲሚንቶ አክስዮን ማኅበር ሆለታ አካባቢ በ30 ሔክታር ቦታ ላይ ከ155 ሚሊዮን ዶላር በሚበልጥ ወጪ እያከናወነ ያለው የሲሚንቶ ፋብሪካ ግንባታ 95 በመቶ በመጠናቀቁ በሚቀጥለው ወር የሙከራ ምርት፣ ከሁለት ወራት በኋላ ደግሞ ሙሉ በሙሉ ማምረት እንደሚጀምር አስታወቀ፡፡የሐበሻ ሲሚንቶ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን...
View Articleበደካማ የሥራ አፈጻጸም የተገመገሙ ሁለት ኤጀንሲዎች ተዋህደው አዲስ መሥሪያ ቤት ተቋቋመ
በደካማ የሥራ አፈጻጸም ሲወቅሱ የቆዩት የሆርቲካልቸር ልማት ኤጀንሲና የግብርና ኢንቨስትመንትና መሬት አስተዳደር ኤጀንሲ ተዋህደ፣ ተጠሪነቱ ለጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ የሆነ መሥሪያ ቤት ተቋቋመ፡፡የኢትዮጵያ ግብርና ኢንቨስትመንትና መሬት አስተዳደር ኤጀንሲ ከክልሎች በውክልና ወስዶ ሲያስተዳድር የቆየውን...
View Articleየሰማያዊ ፓርቲ የቀድሞ ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ መከላከያ ምስክሮቹን ማሰማት ጀመረ
በሽብር ተግባር ወንጀል ተጠርጥሮ የተከሰሰው የቀድሞ የሰማያዊ ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ የነበረው አቶ ዮናታን ተስፋዬ፣ ሐሙስ ታኅሳስ 27 ቀን 2009 ዓ.ም. የመከላከያ ምስክሮቹን ማሰማት ጀመረ፡፡የፍልስፍና ምሁሩን ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋንና የሕግ ሙሁሩን ዶ/ር ያዕቆብ ኃይለ ማርያምን ጨምሮ አሥር መከላከያ ምስክሮች...
View Articleበሩብ ዓመት ብቻ ከውጭ ቱሪስቶች 872 ሚሊዮን ዶላር መገኘቱ ተገለጸ
- የኦሞና የነጭ ሳር ፓርኮች ድንበር በዚህ ዓመት ይከለላል ተብሏልበ2009 ዓ.ም. የመጀመሪያ ሩብ ዓመት 872 ሚሊዮን ዶላር ከውጭ ቱሪስቶች ብቻ መገኘቱን የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡በባህልና ቱሪዝም መስኮች ዙሪያ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት የሚነሱ ጥያቄዎችን ለመመለስ ፓርላማ ሐሙስ ታኅሳስ 27...
View Articleመንግሥት የአገር ውስጥ የመርከብ ወኪሎችን በአግባቡ እንዲቆጣጠር ጥሪ ቀረበ
- የወጪ ንግድ ሸቀጦችን በጂቡቲ ወደብ በኮንቴይነር ለማሸግ ብቻ ከ100 ዶላር በላይ ይጠየቃል - የመርከብ ጭነት አስተላላፊዎች ችግሩ የመንግሥት እንደሆነ ይገልጻሉ የወጪ ንግድ ሸቀጦችን በጂቡቲ ወደብ በኮንቴይነር ውስጥ አሽጎ ለመላክ በአንድ ኮንቴይነር 110 ዶላር የሚጠየቀው ወጪ ተገቢነት የለውም ያሉ የዘርፉ...
View Articleማኅበራዊ የጤና መድን ተቀልብሶ በሌላ ሊተካ እንደሚችል ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ጠቆመ
አዋጅ ወጥቶለትና መዋቅር ተዘጋጅቶለት በሁሉም የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ተግባራዊ ሊደረግ የነበረው ማኅበራዊ የጤና መድን ሥራ ላይ እንዳይውል እክሎች እንደገጠሙት፣ በዚህም ምክንያት በሌላ አሠራር ሊተካ እንደሚችል የጤና ጥበቃ ሚኒስትሩ ለፓርላማው ይፋ አደረጉ፡፡የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በአሠራርና የአባላት ሥነ...
View Articleጠቅላይ ዓቃቤ ሕግና ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን በ16 ሚሊዮን ብር ዕዳ ተከሰሱ
የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ የጉምሩክና የኢኮኖሚ ወንጀል ዳይሬክቶሬትንና የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣንን ከውጭ አገር በሕጋዊ መንገድ የገባ የአርማታ ብረት ያላግባብ መውሰዳቸው በፍርድ ቤት በመረጋገጡ፣ ከ16 ሚሊዮን ብር በላይ ዕዳ እንዲከፍሉ በአስመጪው ድርጀት የክስ አቤቱታ ቀረበባቸው፡፡ለፌዴራል ከፍተኛ...
View Articleገበያውን ዘግይቶ የተቀላቀለው ዘቢዳር ቢራ በጣት የሚከፈት የጠርሙስ ቢራ አቀረበ
በ1.2 ቢሊዮን ብር ኢንቨስትመንት በቤልጂየሙ ዩኒብራና በጀማር ሁለገብ ኢንዱስትሪ ኩባንያዎች አክሲዮን ድርሻ የተቋቋመው ዘቢዳር ቢራ አክሲዮን ማኅበር፣ ለቢራ ኢንዱስትሪው አዲስ የሆነና የጠርሙስ መክፈቻ ሳያስፈልገው በጣት የሚከፈት ቢራ ለገበያ አቀረበ፡፡ ዘቢዳር ቢራ ሐሙስ ታኅሳስ 27 ቀን 2009 ዓ.ም. በገበያ ላይ...
View Articleገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን በእነ አቶ መላኩ ፈንታ ጉዳይ ፍርድ ቤት ተጠርቶ ተጠየቀ
የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን በእነ አቶ መላኩ ፈንታ የክስ ጉዳይ ተጨማሪ ማስረጃ እንዲያቀርብ ፍርድ ቤት በተደጋጋሚ ያስተላለፈውን ትዕዛዝ፣ በአግባቡ ለምን እንዳልፈጸመ ማክሰኞ ጥር 2 ቀን 2009 ዓ.ም. ኃላፊዎች ቀርበው ተጠየቀ፡፡የእነ አቶ መላኩ ፈንታን የክስ መዝገብ ቁጥር 14/356 በመመርመር ላይ...
View Articleየውጭ ኩባንያዎች በስኳር ፕሮጀክቶች ለመሳተፍ ፍላጎት አሳዩ
- ኮርፖሬሽኑ ዘንድሮ ከውጭ ስኳር አላስገባም ብሏልለረዥም ዓመታት የተጓተቱና ከተያዘላቸው በጀት በላይ የበሉ ስኳር ፕሮጀክቶችን ለመታደግ፣ መንግሥት በሽርክና መሥራት ለሚፈልጉ ኩባንያዎች ባቀረበው ግብዣ በርካታ ዓለም አቀፍ ኩባንያዎች ፍላጎታቸውን አሳዩ፡፡ከአፍሪካ፣ ከአውሮፓና ከሩቅ ምሥራቅ አገሮች የመጡ በርካታ...
View Article