Quantcast
Channel: ተሟገት
Browsing all 1275 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በፍትሕ ሥርዓቱ ውስጥ ያሉ ትንንሽ አምባገነኖች ሕዝቡን ወደ መጨረሻው የአመፅ አማራጭ እየገፉት መሆኑ ተገለጸ

 ወደ ሰበር የሚሄዱ ይግባኞች ሳይታዩ ‹‹አያስቀርቡም›› መባላቸው ተጠቁሟልለመልካም አስተዳደር ብልሹነት ተጠያቂዎቹ ፍርድ ቤቶች ናቸው ተብሏል በመልካም አስተዳደር ዕጦት ወይም ብልሹ አሠራር የተማረረው የኅብረተሰብ ክፍል የመጨረሻው አማራጭ ወደ ሆኑት የፍትሕ አካላት የሚሄድ ቢሆንም፣ በፍትሕ ሥርዓቱ ውስጥ ወይም በፍትሕ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዲስ ኩባንያ ሊያቋቁም ነው

በዳዊት እንደሻውየኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከተበዳሪዎች የወረሳቸውንና ወደፊትም የሚወርሳቸውን ድርጅቶች ማስተዳደር የሚያስቸለውን ኩባንያ ለማቋቋም መንግሥትን ጠየቀ፡፡ባንኩ ኩባንያውን ለማቋቋም ከንግድ ሚኒስቴርና ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ኃላፊዎች ጋር መነጋገሩን፣ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ ጌታሁን ናና...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአዲስ አበባ ውኃና ፍሳሽ ባለሥልጣንን ንብረት በመዝረፍ የተከሰሱ ለብይን ተቀጠሩ

የንብረቱ ግምት ከ8.2 ሚሊዮን ብር በላይ ነው ተብሏልየአዲስ አበባ ውኃና ፍሳሽ ባለሥልጣን በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ውስጥ በሚገኘው ፍሳሽ ማጣሪያ ጣቢያ ግምጃ ቤት ያስቀመጣቸውን ንብረቶች በመዝረፍ፣ ለግል ጥቅማቸው አውለዋል ተብለው ክስ የተመሠረተባቸው አሥር ግለሰቦች ለብይን ተቀጠሩ፡፡ባለሥልጣኑ ከአጋር ኃላፊነቱ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በኦሮሚያ ክልል በሙስና የተጠረጠሩ 600 ሰዎች ታስረው ክስ ተመሥርቶባቸዋል

የኦሮሚያ የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን በ2009 በጀት ዓመት ዘጠኝ ወራት፣ 600 ሰዎችን በቁጥጥር ሥር አውሎ ክስ እንደመሠረተ አስታወቀ፡፡ኮሚሽኑ ክስ ከመሠረተባቸው ውስጥ 93 የሚሆኑትን ከስድስት ወራት ቀላል እስር እስከ 13 ዓመት ከባድ እስር ድረስ እንዳስፈረደባቸውም ገልጿል፡፡በገንዘብ ቅጣትም እንዲሁ 62...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የቀድሞው የሰማያዊ ፓርቲ ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ጥፋተኛ ተባለ

የሽብር ተግባር ወንጀል ፈጽሟል በማለት የፌዴራል ዓቃቤ ሕግ ክስ መሥርቶበት ሲከራከር የከረመው የቀድሞ የሰማያዊ ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ዮናታን ተስፋዬ ጥፋተኛ ተባለ፡፡በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ቦታዎች ተቀስቅሰው የነበሩ ግጭቶች እንዲባባሱ የሚያደርጉ መጣጥፎችን በግል ኢሜይል አድራሻውና ድረ ገጾች ላይ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በግማሽ ቢሊዮን ብር የተገዙ ማዳበሪያዎች ያጋጠማቸው የጥራት ችግር እየተመረመረ ነው

በዳዊት እንደሻውመንግሥት በግማሽ ቢሊዮን ብር ከተገዙ በኋላ የጥራት ችግር የተገኘባቸው ማዳበሪያዎች ላይ ማጣራት እያደረገ እንደሆነ የሪፖርተር ምንጮች ገለጹ፡፡መጠናቸው ከ70,000 እስከ 75,000 ቶን ይጠጋሉ ተብለው የተገመቱት ማዳበሪያዎች ካለፉት ሦስት ዓመታት ጀምሮ ተገዝተው እንደገቡ ተገልጿል፡፡እነዚህ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

መንግሥት የሚያስተላልፋቸውን መመርያዎች ለኦነግ ያቀብል ነበር የተባለ የወረዳ ሥራ አስፈጻሚ ተከሰሰ

የኦሕዴድን እንቅስቃሴና የሕዝቡን የፖለቲካ አዝማሚያ ሲያሳውቅ እንደበር ተጠቁሟልበመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ስብሰባ ውስጥ በመሳተፍና መንግሥት የሚሠራቸውን ሥራዎችና የሚያስተላልፋቸውን መመርያዎች፣ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በአሸባሪነት ለተፈረጀው የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) አመራሮች ሲያቀብል ነበር የተባለው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአረና ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ አብርሃ ደስታ ታስረው እንዲቀርቡ ትዕዛዝ ተሰጠ

የቀድሞ የአንድነት አመራር አቶ ዳንኤል ሺበሺ ታሰሩአረና ትግራይ ለፍትሕና ለዴሞክራሲ ፓርቲ (አረና) ሊቀመንበር አቶ አብርሃ ደስታን ፖሊስ አስሮ እንዲያቀርብ፣ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አራተኛ ወንጀል ችሎት ትዕዛዝ ሰጠ፡፡ፍርድ ቤቱ ትዕዛዝ የሰጠው በሽብር የወንጀል ድርጊት ተጠርጥረው በሰኔ ወር 2006...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት መንግሥት በጀት እንዲጨምር ሚኒስትሩ ጠየቁ

የሐሰት ሪፖርቶችን ከተቋማቸው እንደሚያጠፉ አስታውቀዋልመንግሥት ለኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት ዘርፍ እየመደበ ያለው በጀት እዚህ ግባ የማይባል በመሆኑ፣ ከቀጣዩ ዓመት ጀምሮ ከፍተኛ በጀት እንዲመደብ የውኃ፣ መስኖና ኤሌክትሪክ ሚኒስትሩ ስለሺ በቀለ (ዶ/ር) ጠየቁ፡፡የሚኒስቴር መሥሪያ ቤታቸውን የአሥር ወራት የሥራ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጊፍት ሪል ስቴት በውጣ ውረዶች ውስጥ አልፎ የገነባቸውን ቤቶች ለደንበኞች አስረከበ

ጊፍት ሪል ስቴት በብዙ ውጣ ውረዶች ያለፈባቸው የመሪ ሎቄ ሳይት (መንደር ቁጥር ሁለት) ቤቶች ግንባታ አጠናቆ ለደንበኞቹ አስረከበ፡፡ ጊፍት ሪል ስቴት በ1998 ዓ.ም. ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር በየካ ክፍለ ከተማ በሦስት ቦታዎች 16.3 ሔክታር መሬት ተረክቦ ወደ ግንባታ ገብቷል፡፡ ቅዳሜ ግንቦት 5 ቀን 2009...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያ በዓባይ ተፋሰስ የትብብር ማዕቀፍ ላይ ግብፅ ያቀረበችውን ጥያቄ አልቀበልም አለች

የዓባይ ተፋሰስ የትብብር ማዕቀፍ እንዲሻሻል ግብፅ ያቀረበችውን ጥያቄ ኢትዮጵያ እንደማትቀበል የውኃ፣ መስኖና ኤሌክትሪክ ሚኒስትሩ ስለሺ በቀለ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡የኡጋንዳ ፕሬዚዳንት ዮዌሪ ሙሴቬኒ ግብፅ ወደ ናይል ቤዚን ኢኒሼቲቭ (NBI) ለመመለስ ዕድል እንዲሰጣት ሐሳብ ያቀረቡ በመሆኑ፣ ስብሰባውም በተፋሰሱ አገሮች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአዲስ አበባ አስተዳደር ልዩ የሊዝ ጨረታ በቅርቡ እንደሚያወጣ አስታወቀ

 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ባንክና ማስተላለፍ ጽሕፈት ቤት ልዩ ጨረታ ለማውጣት ዝግጅት መጠናቀቁን፣ ለዚህ አገልግሎትም ሦስት ቦታዎችን መረከቡን አስታወቀ፡፡የአዲስ አበባ ከተማ የመሬት ባንክና ማስተላለፍ ጽሕፈት ቤት ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ጀማል አልይ ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ ልዩ ጨረታ ሰፋፊ መሬቶችን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የቀን ገቢ ግምት ባለመሠራቱ የአዲስ አበባ የንግድ ሥርዓት ፍትሐዊነት እንደተዛባ ተጠቆመ

 ከ2003 ዓ.ም. ወዲህ በአዲስ አበባ ያለው የንግድ ሥርዓት ፍትሐዊነት የጎደለው መሆኑ ተጠቆመ፡፡ በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን የአዲስ አበባ ታክስና ፕሮግራም ሥራዎች ምክትል ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ነፃነት አበራ ዓርብ ግንቦት 11 ቀን 2009 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ከንቲባ ጽሕፈት ቤት በሰጡት ጋዜጣዊ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል በ257 ሚሊዮን ዶላር የንፋስ ኃይል ማመንጫ ሊገነባ ነው

 የውኃ፣ መስኖና ኤሌክትሪክ ሚኒስቴር በ257 ሚሊዮን ዶላር 120 ሜጋ ዋት የንፋስ ኃይል ማመንጫ በሶማሌ ክልል ሊገነባ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ‹‹አይሻ ሁለት የንፋስ ኃይል ማመንጫ›› የሚባል መጠሪያ ያለው ፕሮጀክት ግንባታ የሚጀምረው፣ በሐምሌ ወር 2009 ዓ.ም. መሆኑም  ታውቋል፡፡የውኃ፣ መስኖና ኤሌክትሪክ ሚኒስቴር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢንሹራንስ ኩባንያዎቹ ከፍተኛ አደጋ ያደርሳሉ ባሏቸው ተሽከርካሪዎች ላይ የዓረቦን ጭማሪ እያደረጉ ነው

የትራፊክ አደጋ በማስከተል በግንባር ቀደምትነት እየተመዘገቡ ከሚገኙ ተሽከርካሪዎች መካከል ጃፓን ሠራሾቹ ቪትዝና ያሪስ ሞዴሎች፣ እንዲሁም የቻይናውን ሲኖትራክ መነሻ በማድረግ የመድን ኩባንያዎች በሚሰበስቡት የዓረቦን ክፍያ ላይ ጭማሪ እያደረጉ እንደሚገኙ ታወቀ፡፡ በአገሪቱ ከሚገኙ 17 የመድን ዋስትና ሰጪ ተቋማት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

መኢአድና ሰማያዊ ፓርቲ ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር የሕገ መንግሥቱን ድንጋጌ እየጣሰ ነው አሉ

 የፌዴራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ዜጎች ሊከበርላቸውና ያለምንም ችግር ተፈጻሚ ሊሆንላቸው የሚገባውን የሕገ መንግሥት ድንጋጌ እየጣሰ መሆኑን፣ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) እና የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች ተናገሩ፡፡የፓርቲዎቹ አመራሮች ሐሙስ ግንቦት 10 ቀን 2009 ዓ.ም. በጋራ በሰጡት መግለጫ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለዓለም የጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተርነት የሚደረገው ፉክክር የፊታችን ማክሰኞ ፍፃሜ ያገኛል

 የቀድሞው የጤና ጥበቃና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖምና ሌሎች ሁለት ግለሰቦች፣ ለዓለም የጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተርነት የሚያደርጉት ፉክክር የፊታችን ማክሰኞ ግንቦት 15 ቀን 2009 ዓ.ም. በጄኔቫ ፍፃሜ ያገኛል፡፡በኢትዮጵያ መንግሥትና በአፍሪካ ኅብረት አማካይነት ለዓለም የጤና ድርጅት ዳይሬክተርነት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

መንግሥት የአውሮፓ ፓርላማ በዶ/ር መረራ ጉዲና የፍርድ ሒደት ላይ ያወጣውን መግለጫ ተቃወመ

14 የአሜሪካ ሴናተሮች የተቃዋሚዎች መብት እንዲከበር ጠይቀዋል ሐሙስ ግንቦት 10 ቀን 2009 ዓ.ም. የተሰበሰበው የአውሮፓ ፓርላማ አባላት፣ የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግሬስ (ኦፌኮ) ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና በአስቸኳይ የዋስትና መብታቸው ተከብሮ  እንዲለቀቁና የተመሠረቱባቸው ክሶች በሙሉ ውድቅ እንዲደረጉ ጠየቁ፡፡...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለኢንዱስትሪ ፓርኮች 1,600 ሜጋ ዋት ኃይል እንዲቀርብ ተወሰነ

 በተለያዩ የአገሪቱ ክልሎች በመገንባት ላይ ለሚገኙ የኢንዱስትሪ ፓርኮች 1,600 ሜጋ ዋት ኃይል እንዲቀርብ መንግሥት ወሰነ፡፡መንግሥት በተለያዩ ክልሎች እያስገነባቸው ለሚገኙ ዘጠኝ ግዙፍ የኢንዱስትሪ ፓርኮች 1,600 ሜጋ ዋት ኃይል እንዲቀርብ ውሳኔውን ያሳለፈው ብሔራዊ የኢኮኖሚ ኮሚቴ ነው፡፡ ለሁሉም ኢንዱስትሪ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በጋምቤላ ክልል በ269 ኢንቨስተሮች ላይ በተወሰደው ዕርምጃ የቀረበውን ተቃውሞ የሚያጣራ ኮሚቴ ተቋቋመ

 የጋምቤላ ክልል መንግሥት በገቡት ውል መሠረት አላለሙም በማለት የ269 ኢንቨስተሮችን መሬት መንጠቁ ተቃውሞ በማስነሳቱ፣ ጉዳዩን በድጋሚ ለማጣራት 13 አባላት ያሉት ኮሚቴ ተቋቋመ፡፡ቅዳሜ ግንቦት 5 ቀን 2009 ዓ.ም. በጋምቤላ ከተማ በተካሄደው ስብሰባ ከክልሉ መንግሥት፣ ከኢትዮጵያ ልማት ባንክ፣ ከኢትዮጵያ...

View Article
Browsing all 1275 articles
Browse latest View live