በአገር አቋራጭ አውቶቡሶች ዘመናዊ የቲኬት አሠራር ተግባራዊ ሊሆን ነው
- ቲኬት ቆራጮች ሥጋት ገብቷቸዋልበ1,500 የአገር አቋራጭ አውቶቡሶች በመላው የአገሪቱ ትራንስፖርት መስመሮች እንደሚጀመር ይፋ የተደረገው ዘመናዊ የቲኬት ሽያጭ አገልግሎት፣ ተሳፋሪዎች ከዚህ ቀደም ይገጥማቸው የነበረውን እንግልትና አላስፈላጊ ወጪ እንደሚያስቀር ተገለጸ፡፡ክፍያ ፋይናንሺያል ቴክኖሎጂ ኩባንያ ከአውቶቡስ...
View Articleየአዲስ አበባ መሬት ልማት ቢሮ ኃላፊ ወደ ፌዴራል መንግሥት ተዛወሩ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ ኃላፊ አቶ ሰለሞን ኃይሌ፣ የኮንስትራክሽን ሚኒስትር ዴኤታ ሆነው ተሾሙ፡፡በጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ፊርማ ኅዳር 15 ቀን 2009 ዓ.ም. በወጣ ደብዳቤ የኮንስትራክሽን ሚኒስትር ዴኤታ ሆነው የተሾሙት አቶ ሰለሞን፣ ባለፈው ዓርብ ኅዳር 23 ቀን...
View Articleሰሞኑን የኤሌክትሪክ ኃይል የሚቆራረጠው ከ30 በላይ መስመር ተሸካሚ ምሰሶዎች በመውደቃቸው ነው
ባለፉት ሁለት ሳምንታት በተከታታይ ቀናት የኤሌክትሪክ ኃይል ሲቆራረጥ የነበረው፣ በአዲስ አበባ ከተማ ከተተከሉ 126 ዋና መስመር ተሸካሚ ምሰሶዎች ውስጥ ከ30 በላይ የሚሆኑት ምሰሶዎች በንፋስ ኃይል በመውደቃቸው መሆኑን፣ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡በተለይ ኅዳር 24 እና 25 ቀን 2009 ዓ.ም....
View Articleአባት ልጁን ሲቀጣ ስለሞተበት በገዛ እጁ ሕይወቱን አጠፋ
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ልዩ ስሙ ቂሊንጦ በሚባለው አካባቢ አባት ልጁን ሲቀጣ ሕይወቱ ስላለፈበት በገዛ እጁ ሕይወቱን አጠፋ፡፡ሲሳይ አዲሴ የተባለው አባት ኅዳር 23 ቀን 2009 ዓ.ም. ከቀኑ ሰባት ሰዓት አካባቢ አቤል ሲሳይ የሚባል ልጁን ‹‹ገንዘብ ወስደኃል›› በማለት ሲቀጣው፣ ጎረቤቶች ደርሰው...
View Articleፓርላማው ከተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር ቋሚ የውይይት መድረክ አዘጋጀ
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሕግ አወጣጥና መንግሥትን በመቆጣጠር ተግባሩ ተቃዋሚ ፓርቲዎችን በዋና ዋና ጉዳዮች ላይ ሊያሳትፍ ነው፡፡የሚሳተፉት ፓርቲዎች በአገር አቀፍ ደረጃ የተዋቀሩ እንደሚሆኑና የታደሰ የምርጫ ቦርድ ምዝገባ ሠርተፊኬት ሊኖራቸው እንደሚገባ ተቀምጧል፡፡ተቃዋሚ ፓርቲዎችንና ሲቪክ ማኅበራትን በሕግ...
View Articleየሰብዓዊ መብት ድርጊት መርሐ ግብር አፈጻጸምን ገለልተኛ አካል እንዲከታተል ተቃዋሚ ፓርቲዎች ጠየቁ
እስከ 2012 ዓ.ም. ድረስ ተግባራዊ እንዲሆን ታስቦ ለውይይት የቀረበው የሰብዓዊ ድርጊት መርሐ ግብር አፈጻጸምን የሚከታተልና መንግሥት የሚወከልበት ገለልተኛ አካል እንዲቋቋም ተቃዋሚ ፓርቲዎች ጠየቁ፡፡የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ኅዳር 26 እና 27 ቀን 2009 ዓ.ም. ከተቃዋሚ ፓርቲዎች በድርጊት ጋር በመርሐ ግብሩ...
View Articleየንግድ ሚኒስትር የነበሩት አቶ ያዕቆብ ያላ የሎጅስቲክስ ኢንተርፕራይዝ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆኑ
የንግድ ሚኒስትር የነበሩት አቶ ያዕቆብ ያላ የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ኢንተርፕራይዝ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆነው ተሾሙ፡፡ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ አቶ ያዕቆብን በአዲሱ ካቢኔያቸው ውስጥ ባያካትቷቸውም፣ ግዙፉን የሎጅስቲክስ ኢንተርፕራይዝ እንዲመሩ ሹመዋቸዋል፡፡ጠቅላይ ሚኒስትሩ አቶ ያዕቆብን...
View Articleየዓለም ባንክ ኢትዮጵያ የብር ምንዛሪ ማስተካከያ እንድታደርግ አሳሰበ
- ብሔራዊ ባንክ ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል አለበከፍተኛ ደረጃ ማሽቆልቆል እያሳየ ያለውን የወጪ ንግድ ገቢን ለማረቅና የወጪ ንግድ ምርቶች አቅርቦት እንዲጨምር ለማበረታታት፣ ኢትዮጵያ የብር የምንዛሪ ምጣኔን እውነተኛውን የኢኮኖሚ አቅሟን በሚያመላክት ደረጃ ማስተካከል ይገባታል ሲል የዓለም ባንክ ምክር ሰጠ፡፡ባንኩ ማክሰኞ...
View Articleመንግሥት ቃል የገባው አሥር ቢሊዮን ብር ፈንድ በፍጥነት ተግባራዊ እንዲደረግ ጠቅላይ ሚኒስትሩ አዘዙ
መንግሥት በቅርቡ ተከስቶ ለነበረው ተቃውሞ በምክንያትነት የጠቀሳቸውን ችግሮች ለመቅረፍ ቃል የገባው አሥር ቢሊዮን ብር የወጣቶች የሥራ ማከናወኛ ፈንድ፣ በፍጥነት ተግባራዊ እንዲደረግ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ማዘዛቸውን ምንጮች ገለጹ፡፡መንግሥት ቃል የገባው አሥር ቢሊዮን ብር ተዘዋዋሪ ፈንድ ለሥራ ዕድል መፍጠሪያ የሚውል...
View Articleአሜሪካ ያልተቆራረጠ የኢንተርኔትና የሞባይል አገልግሎት ሊኖር እንደሚገባ አሳሰበች
- የአሜሪካ ንግድ ምክር ቤት ሥራ ጀመረበኢትዮጵያ የአሜሪካ ጉዳይ ፈጻሚ ፒተር ቭሩማን፣ በንግድና ኢንቨስትመንት መስክ ኢትዮጵያ የተሳካ ውጤት ለማግኘት እንድትችልና ለአሜሪካ ኩባንያዎችም ብቻም ሳይሆን ለመላው የንግድ ማኅበረሰብ ያልተቆራረጠ የኢንተርኔትና የሞባይል ኔትወርክ አገልግሎት እንትድታቀርብ ጠየቁ፡፡ጉዳይ...
View Articleበንግድ ምልክትና ስያሜ ላይ የሚነሱ ክሶችና ክርክሮች በግልጽ ችሎት መታየት ጀመሩ
- የቅጅና ተዛማጅ ሥራዎችን መብት የሚያስከብር ማኅበር ሊመሠረት ነውነጋዴዎች ለሚሸጧቸው ምርቶች ወይም ለሚሰጧቸው አገልግሎች መገለጫ በሚሆኑ የንግድ ምልክቶችና ስያሜዎች ምክንያት የሚነሱ ክሶችንና ክርክሮችን በግልጽ ችሎት ማየት መጀመሩን፣ የኢትዮጵያ አዕምሯዊ ንብረት ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡የጽሕፈት ቤቱ ዋና...
View Articleለኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ምክትል ገዥ ተሰየመ
- አዲሱ ተሿሚ በጡረታ ላይ የነበሩት የቀድሞ የልማት ባንክ ምክትል ፕሬዚዳንት ናቸውየኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ምክትል ገዥ በመሆን ሲያገለግሉ በነበሩት በአቶ ጌታሁን ናና ምትክ፣ የቀድሞው የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ ጥሩነህ ሚጣፋ ተሾሙ፡፡አቶ ጌታሁን ናና ያልተጠበቀ ነው በተባለው ሹመት የኢትዮጵያ...
View Articleተመድ በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች 900 ሚሊዮን ዶላር ያስፈልጋል አለ
ኤልኒኖ የተሰኘው የአየር ፀባይ ክስተት ባስከተለው ድርቅ ሳቢያ ለተጎዱ 9.7 ሚሊዮን ዜጎች ዕርዳታ የሚውል እ.ኤ.አ. በ2017 ብቻ 900 ሚሊዮን ዶላር እንደሚያስፈልግ፣ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡ጽሕፈት ቤቱ ሰኞ ታኅሳስ 3 ቀን 2009 ዓ.ም....
View Articleበልማት ምክንያት የተፈናቀሉ 20 ሺሕ አርሶ አደሮችን ለማቋቋም ዕቅድ ተያዘ
በተያዘው በጀት ዓመት በልማት ምክንያት ለዘመናት ከነበሩበት ቀዬ ተፈናቅለው ለችግር የተዳረጉ 20 ሺሕ አርሶ አደሮች፣ በድጋሚ እንደሚቋቋሙ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ፡፡የአዲስ አበባ ከተማ የልማት ተነሺ አርሶ አደሮች መልሶ ማቋቋም ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ አብዱራዛቅ ያሲን ሰኞ ታኅሳስ 3 ቀን...
View Articleበአዲስ አበባ ካቢኔ ያልተጠበቀ መጠነኛ ሽግሽግ ተካሄደ
በአዲስ አበባ ከተማ ሥር የሰደደውን የመልካም አስተዳደር ዕጦትና የሙስና መንሰራፋት ለመፍታት መሠረታዊ የካቢኔ ሹም ሽር ይካሄዳል ተብሎ ቢጠበቅም፣ ካቢኔው መጠነኛና ያልተጠበቀ ሽግሽግ አካሂዷል፡፡ቅዳሜ ታኅሳስ 1 ቀን 2008 ዓ.ም. በተካሄደው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት ስብሰባ፣ የካቢኔ አባል ከሆኑ...
View Articleገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ያለወትሮው ከፍተኛ የቫት ተመላሽ ጥያቄ እየቀረበለት እንደሚገኝ አስታወቀ
- ከፍተኛ ግብር ከፋዮች ቅሬታዎች አቅርበዋል- መርካቶ ለታክስ ሥርዓቱ አልገዛም ማለቱ ተወስቷልየኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን በየጊዜው የሚቀርቡለት የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመላሽ ጥያቄዎች መጠን ከወትሮው ይልቅ በከፍተኛ ደረጃ መጨራቸው ሥጋት እንደፈጠበረበት አስታወቀ፡፡ በአንድ ዓመት ብቻ በግምት ከሁለት...
View Articleየአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ረዳት በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት አያያዝ ላይ ለመነጋገር አዲስ አበባ ይገባሉ
የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ረዳት ሚኒስትር ሚስተር ቶም ማሊኖስኪ በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት አያያዝ ላይ ለመነጋገር ረቡዕ ታኅሳስ 5 ቀን 2009 ዓ.ም. አዲስ አበባ እንደሚገቡ ተገለጸ፡፡ረዳት ሚኒስትሩ የሦስት ቀናት የሥራ ጉብኝት በኢትዮጵያ የሚያደርጉ ሲሆን፣ በቆይታቸውም ከኢትዮጵያ መንግሥት ከፍተኛ ባለሥልጣናት፣ ከተቃዋሚ...
View Articleየሕንፃ ግንባታ መሠረት በመቆፈር ላይ የነበሩ አራት የቀን ሠራተኞች በናዳ ሕይወታቸው አለፈ
በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 አብነት አደባባይ አካባቢ በመገንባት ላይ ያለ ሕንፃ አካል የሆነውን የመሠረት ጉድጓድ በመቆፈር ላይ ከነበሩ 14 የቀን ሠራተኞች አራቱ በናዳ ምክንያት ሕይወታቸው አለፈ፡፡ አስከሬናቸውን ለማግኘትም አምስት ሰዓታት ያህል ፈጅቷል፡፡አደጋው የተከሰተው ማክሰኞ ኅዳር 4 ቀን 2009 ዓ.ም....
View Articleከቻይና የሚገኙ ብድሮች ከመፅደቃቸው በፊት የአገሪቱ ብድር የመክፈል አቅም እንዲታይ የፓርላማ አባላት ጠየቁ
ከቻይና የሚገኙ አዳዲስ ብድሮች ከመፅደቃቸው አስቀድሞ የአገሪቱ ብድር የመክፈል አቅም እንዲታይ የፓርላማ አባላት ጥያቄ አቀረቡ፡፡የፓርላማ አባላቱ ጥያቄውን ያቀረቡት ሐሙስ ኅዳር 7 ቀን 2009 ዓ.ም. መንግሥት በቅርቡ የተፈራረማቸው የብድር ስምምነቶች እንዲፀድቁ ለፓርላማ በቀረበበት ወቅት ነው፡፡ጥያቄውን ያስነሱት...
View Articleየብሔራዊ ባንክ ገዥ ቀጣዩ ጊዜ ለፋይናንስ ተቋማት ውስብስብ ስለሚሆን መጠንከር ያስፈልጋል አሉ
በመጀመሪያው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ዘመን አገሪቱ ላስመዘገበችው ባለሁለት አኃዝ ኢኮኖሚያዊ ዕድገት የፋይናንስ ተቋማት ያበረከቱት አስተዋጽኦ ከፍተኛ ቢሆንም፣ ቀጣዩ ጊዜ ውስብስብ ስለሚሆን ጠንክረው መሥራት ካልቻሉ ኢኮኖሚውን ወደኋላ ሊጎትት እንደሚችል የብሔራዊ ባንክ ገዥ አሳሰቡ፡፡የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ...
View Article