አራት የኦሮሚያ ፖለቲካ ፓርቲዎች ከኢሕአዴግ ጋር የሚደረገው ድርድር ሁሉን አቀፍ መሆን አለበት አሉ
በኦሮሚያ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ አራት የፖለቲካ ፓርቲዎች ሰኞ የካቲት 13 ቀን 2009 ዓ.ም. ባወጡት መግለጫ፣ ከገዢው ፓርቲ ኢሕአዴግ ጋር የሚደረገው ድርድር ሁሉን አቀፍ እንዲሆን ጥሪ አቀረቡ፡፡ በአንድ አገር ውስጥ የፌዴራልና የክልል የሚባል ድርድር መኖር የለበትም ብለዋል፡፡የኦሮሞ አቦ ነፃነት ግንባር (ኦአነግ)፣...
View Articleየገቢዎችና ጉምሩክ የቀድሞ ከፍተኛ ኃላፊዎችና ታዋቂ ነጋዴዎች ተከላከሉ ተባሉ
አርሶ አደሯ ተጠርጣሪ በነፃ ተሰናበቱየቀድሞ የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተርና ምክትል ዋና ዳይሬክተርን ጨምሮ፣ ስድስት ከፍተኛ ኃላፊዎችና ታዋቂ ነጋዴዎች በመዝገብ ቁጥር 141356 በቀረቡባቸው ከባድ የሙስና ወንጀል ክሶች እንዲከላከሉ፣ ሰኞ የካቲት 13 ቀን 2009 ዓ.ም. የፌዴራል ከፍተኛ...
View Articleየኦሮሚያ ክልል ካቢኔ አዳማ ከተማ በክፍላተ ከተሞች እንዲደራጅ ውሳኔ አሳለፈ
ከኦሮሚያ ትልልቅ ከተሞች አንዱ የሆነው አዳማ (ናዝሬት) ከተማ በስድስት ክፍላተ ከተሞች እንዲደራጅ የክልሉ ካቢኔ ውሳኔ ማሳለፉ ታወቀ፡፡የአዳማ ከተማ ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ሰኞ የካቲት 13 ቀን 2009 ዓ.ም. ለከተማው ነዋሪዎች ባደረጉት ገለጻ በከተማው ከአገልግሎት ጋር በተያያዘ የሚስተዋለውን ኋላቀርነት...
View Articleየተቋረጠው የኮንዶሚኒየም ቤቶች ግንባታ ተጀመረ
16 ቢሊዮን ብር እንዲለቀቅ ተወስኗልበፋይናንስ አቅርቦት መስተጓጎል ምክንያት ተቋርጦ የቆየው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር፣ የኮንዶሚኒየም የቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት እንደገና ተጀመረ፡፡የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት በአዲስ አበባ ከተማ ቤቶች ግንባታ ፕሮግራም ቅድሚያ ተሰጥቶት ፋይናንስ እንዲለቀቅለት በመወሰኑ፣...
View Articleየግብፅ መንግሥት በዓባይ ጉዳይ ላይ መለሳለስ እያሳየ ነው
የግብፅ ፕሬዚዳንት በኬንያ ባደረጉት ይፋዊ ጉብኝት አገራቸው በዓባይ ወንዝ ጉዳይ ከተፋሰሱ አገሮች ጋር ለመተባበር፣ ከአባልነት ራሷን ካገለለችበት የናይል ቤዚን ኢንሼቲቭ ጋር ደግሞ በድጋሚ ለመነጋገር የሚያስችል የተለሳለሰ አቋም አሳዩ፡፡ግብፅ በፕሬዚዳንት አብዱልፈታህ አልሲሲና በሌሎች ባለሥልጣናት አማካይነት በአፍሪካ...
View Articleየቱርክ ትምህርት ቤቶች ለጀርመን ባለሀብቶች በሽያጭ እንደተላለፉ መሥራቾቹ አስታወቁ ለቱርክ መንግሥት እንደሚተላለፉ...
በቱርክ ባለሀብቶች የተመሠረቱትና ነጃሺ ኢትዮ ተርኪሽ ኢንተርናሽናል በሚባል ስያሜ የሚታወቁት ትምህርት ቤቶች ይዞታ፣ ወደ ጀርመን ባለሀብቶች በሽያጭ መዛወሩን የትምህርት ቤቶቹ መሥራቾች አስታወቁ፡፡ ይህ የሆነው የኢትዮጵያ መንግሥት ለቱርክ መንግሥት ትምህርት ቤቶቹን አሳልፎ እንደሚሰጥ ካስታወቀ ከቀናት በኋላ...
View Articleየአዲስ አበባ አስተዳደር በመልሶ ማደራጀትና በጥፋተኞች ላይ ዕርምጃ ሲወስድ መቆየቱን ገለጸ
-የመልሶ ማልማት ፕሮግራም ለጊዜው ቆሟል - የተጠናቀቁ 40/60 ቤቶች በመጋቢት ወር ይመረቃሉ ተብሏልየአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት የካቲት 15 ቀን 2009 ዓ.ም. ጀምሮ ለሦስት ቀናት ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ የከተማው አስተዳደር ያለፉትን ስድስት ወራት በጥልቅ ተሃድሶ ስብሰባዎች፣ በመልሶ...
View Articleየሠራተኞች ፍልሰትን ለመቆጣጠር ለተመሳሳይ ሙያ ተመሳሳይ ደመወዝ ተግባራዊ ለማድረግ ዝግጅት ተጀመረ
መንግሥት ከአንድ መሥሪያ ቤት ወደ ሌላ መሥሪያ ቤት የሚደረግ ከፍተኛ የሠራተኞች ፍልሰት በሥራ ላይ ተፅዕኖ እየፈጠረ በመሆኑ፣ ይህን ለመግታት አዲስ አሠራር ለመዘርጋት ተዘጋጀ፡፡ በዚህም መሠረት ለተመሳሳይ ሙያ ተመሳሳይ ክፍያ ተግባራዊ ለማድረግ ዝግጅት ተጀመረ፡፡‹‹የሥራ ምዘናና የደረጃ አወሳሰን ሥርዓት›› በሚል...
View Articleጃፓን ከ40 ዓመታት በኋላ የ50 ሚሊዮን ዶላር የረጅም ጊዜ ብድር ለኢትዮጵያ አቀረበች
ላለፉት 43 ዓመታት ያህል ተቋርጦ የቆየውን የብድር አቅርቦት በማስቀጠል፣ ጃፓን የመጀመሪያውን የ50 ሚሊዮን ዶላር የረዥም ጊዜ ብድር ለኢትዮጵያ አቀረበች፡፡በኢትዮጵያና በጃፓን መንግሥታት መካከል በተደረገ ስምምነት መሠረት፣ ብድሩ ለሴቶች የፈጠራ ሥራዎች እንደሚውል ተገልጿል፡፡ ዓርብ የካቲት 17 ቀን 2009 ዓ.ም....
View Articleየደቡብ ሱዳን ነፃ አውጪ ግንባር የቀድሞ ኤታ ማጆር ሹም ኢትዮጵያ በፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ላይ ግፊት እንድታደርግ አሳሰቡ
-ኢትዮጵያና ደቡብ ሱዳን ዘጠኝ የትብብር ስምምነቶች ተፈራረሙየቀድሞ የደቡብ ሱዳን ነፃ አውጪ ግንባር ኤታ ማጆር ሹም ጄኔራል ኦያይ ደንግ አጃክ፣ ኢትዮጵያ የደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ለሰላም ስምምነቱ ተገዢ እንዲሆኑ ወይም ከሥልጠናቸው ይለቁ ዘንድ ጫና እንድታደርግ አሳሰቡ፡፡ካለፈው ሐሙስ የካቲት 16 ቀን...
View Articleመንግሥት ለምድር ባቡር ኮርፖሬሽን 18 ቢሊዮን ብር ካፒታል ሊጨምር ነው
መንግሥት ለኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን 18 ቢሊዮን ብር ካፒታል ሊጨምር መሆኑን የሪፖርተር ምንጮች ገለጹ፡፡መንግሥት ወደዚህ ውሳኔ የደረሰው ከኮርፖሬሽኑ አጠቃላይ ሀብት አብዛኛው በዕዳ የተሸፈነ በመሆኑ ነው ተብሏል፡፡እንደ ምንጮች ገለጻ ከሆነ የኮርፖሬሽኑ የተፈቀደ ካፒታል 39.9 ቢሊዮን ብር ሲሆን፣ የድርጅቱ...
View Articleኢሕአዴግና ተቃዋሚዎች በጋራ ባረቀቁት የክርክርና የድርድር ደንብ ይዘት ላይ ለመወያየት ቀጠሮ ያዙ
ገዥው ፓርቲ ኢሕአዴግና 22 ተቃዋሚ ፓርቲዎች በጋራ ባረቀቁት የድርድርና የክርክር ደንብ ይዘት ላይ በጥልቀት ለመወያየት ለመጪው የካቲት 24 ቀን 2009 ዓ.ም ቀጠሮ ያዙ፡፡ፓርቲዎቹ ድርድር የሚከራከሩበትና የሚደራደሩበት ረቂቅ ደንብ፣ የሚገዙበትን የአሠራር ሥነ ሥርዓት ራሳቸው ባቀረቧቸው ሐሳቦች የተጠናከረና 22 ገጽ...
View Articleብሔራዊ ባንክ ሁሉም የፋይናንስ ተቋማት የኮምፒዩተር የደኅንነት ሥርዓት እንዲዘረጉ አዘዘ
ሥርዓቱን ለመዘርጋት ከ80 ሚሊዮን ዶላር በላይ ያስወጣልየኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ሁሉም የአገር ውስጥ ባንኮችና ኩባንያዎች የኢንሹራንስ የኮምፒዩተር ደኅንነት ሥርዓት በተናጠል እንዲያበለፅጉ አዘዘ፡፡የፋይናንስ ተቋማት ተቆጣጣሪ የሆነው ብሔራዊ ባንክ ሁሉንም የፋይናንስ ተቋማት የሥራ ኃላፊዎች ባለፈው ሳምንት ስብሰቦ...
View Articleየአዲስ አበባ ዋና ኦዲተር ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ ያለ ማስረጃ ክፍያ ተፈጽሟል አለ
የኦዲት ግኝት የቀረበባቸው ተቋማት በአንድ ወር ውስጥ ምላሽ እንዲሰጡ ታዘዙየአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዋና ኦዲተር ባቀረበው የስድስት ወራት ሪፖርት ለማን እንደሚከፈል ማስረጃ ያልቀረበለት 1.099 ቢሊዮን ብር ክፍያ እንደተፈጸመ ይፋ አደረገ፡፡ ከዚህ ገንዘብ ውስጥ የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን...
View Articleዶ/ር መረራ የኦሮሚያን ብጥብጥ በማባባስና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን በመጣስ ክስ ተመሠረተባቸው
በክሱ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋና አቶ ጀዋር መሐመድ ተካተዋል የአውሮፓ ኅብረት ፓርላማ ባደረገላቸው ጥሪ ቤልጂየም ብራሰልስ ደርሰው ሲመለሱ፣ ከመስከረም 28 ቀን 2009 ዓ.ም. ጀምሮ ተግባራዊ የሆነውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅን በመጣስ ተጠርጥረው በእስር ላይ የሚገኙት ዶ/ር መረራ ጉዲና፣ በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ...
View Articleብሪታኒያ ለኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ድጋፏን ቀጥላለች
‹‹ኢትዮጵያ ለአኅጉሩም ሆነ ለዓለም ሰላም ወሳኝ ሚና እየተጫወተች ነው›› አምባሳደር ሱዛና ሙርሔድ፣ በኢትዮጵያ የብሪታኒያ አምባሳደርብሪታኒያ ለኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ የምትሰጠው ድጋፍ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለጸ፡፡ በኢትዮጵያ የብሪታኒያ አምባሳደር ሱዛና ሙርሔድ ይህን የገለጹት፣ በብሪታኒያ ድጋፍ የፌዴራል...
View Articleበኢትዮ ጂቡቲ ምድር ባቡር አክሲዮን ኩባንያ ምሥረታ ላይ የሚመክር የመሪዎች ጉባዔ ሊካሄድ ነው
የኢትዮ ጂቡቲ ምድር ባቡር አክሲዮን ኩባንያን ለመመሥረትና በሌሎች የሁለቱ አገሮች ኢኮኖሚያዊ መስተጋብሮች ላይ የሚመክር የመሪዎች ጉባዔ በመጋቢት ወር ሊካሄድ ነው፡፡ከውይይቱ ጎን ለጎንም የጂቡቲ ፕሬዚዳንት እስማኤል ዑመር ጌሌ በአዲስ አበባ ኦፌሴሊያዊ ጉብኝት እንደሚያደርጉም ታውቋል፡፡ጉባዔው በመሪዎች ደረጃ...
View Articleጣሊያናዊው ወጣት በመዝናናት ላይ እያለ ባልታወቁ ሰዎች በተተኮሰ ጥይት ተገደለ
- የቀብር ሥርዓቱ በልደቱ ቀን ተፈጸመከአምስት ዓመታት በፊት ወደ ኢትዮጵያ መጥቶ ከቤተሰቦቹ ጋር በመኖር ላይ የነበረው የ32 ዓመት ጣሊያናዊ ወጣት፣ የካቲት 18 ለ19 አጥቢያ 2009 ዓ.ም. በመዝናናት ላይ እያለ ባልታወቁ ሰዎች ተገደለ፡፡ መኖሪያቸውንና የሥራ ቦታቸውን ኢትዮጵያ ውስጥ ያደረጉትን ወላጆቹን ለመጠየቅ...
View Articleበአዲስ አበባ ግንባታዎች መስተጓጐል ሳቢያ የፌዴራል መንግሥት ጣልቃ እንዲገባ ተጠየቀ
በአዲስ አበባ ከተማ ለሚካሄዱ ግንባታዎች መስተጓጐል ምክንያት በሆኑት፣ ለይዞታ ባለቤቶች የሚሰጠው ተነፃፃሪ ካርታ (ፕሮፖርሽናል ካርታ) እና በልማት ምክንያት የሚነሱ ባለይዞታዎች የሚያቀርቡት የፍርድ ቤት ዕገዳ ላይ፣ የፌዴራል መንግሥት መመርያ እንዲሰጥ ተጠየቀ፡፡ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጥያቄ የቀረበለት...
View Articleከ152 ሚሊዮን ብር በላይ የውጭ ምንዛሪ አሳጥተዋል የተባሉ የቡና ነጋዴዎችና የመንግሥት ሠራተኞች ተከሰሱ
ሐሰተኛ ሰነድ ወይም ንግድ ፈቃድ በማቅረብና የብቃት ማረጋገጫ ባለሙያ ከሆኑ የመንግሥት ሠራተኞች ጋር በመመሳጠርና በጥቅም በመተሳሰር መንግሥት ከ152 ሚሊዮን ብር በላይ የውጭ ምንዛሪ እንዲያጣ አድርገዋል የተባሉ ቡና ነጋዴዎችና የመንግሥት ሠራተኞች፣ የካቲት 20 እና 21 ቀን 2009 ዓ.ም. ክስ...
View Article